ከዚህ በፊት ትሬኒንግ የወሰዳችሁ ላልወሰዱት እድሉን ተውላቸው። ጀምራችሁ የማትጨርሱ ባትወዳደሩ ደስ ይለኛል ። ላፕቶፕ አጥቸ ኢንተርኔት ስላልነበረኝ የናቴ ቀሚስ አወላክፎኝ የምትሉ ከነ አትወዳደሩ
አሳማኝ ምክንያት አዘጋጁ፣ ምን መማር እንደምትፈልጉ አስቀምጡ። ከግሩፑ የተሻለውን እዚሁ እንመርጣለን ። አንድ እድል ቴሌግራም ላይ አንድ እድል ደግሞ ፌስቡክ ላይ ይሆናል።