በትግራይ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ለመምከር የአሜሪካ እና እንግሊዝን ጨምሮ የተለያዩ ሀገራት ልዑካን መቐለ ገቡ
በትግራይ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ለመምከር የአሜሪካ፣ እንግሊዝ፣ ጣሊያን፣ ጀርመን፣ ዴንማርክ፣ ፈረንሳይ እና የአውሮፓ ህብረት ልኡካን ቡድን መቐለ ገብቷል።
ልዑኩ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርስ የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ አቀባበል አድርገውላቸዋል።
የልዑካን ቡድኑ በፕሪቶሪያ የሰላም ስምምነት፣ በትግራይ ወቅታዊ ሁኔታ እና ዘላቂ ሰላምን በማረጋገጥ ላይ እንደሚመክር ይጠበቃል።