Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
ተመሳሳይ ጾታ አፍቃሪነታቸውን በማወጅ የመጀመሪያ የሚባሉት ኢማም በደቡብ አፍሪካ በተተኮሳባቸው ጥይት ተገደሉ።
የ57ቱ የእስልምና ሃይማኖት አባት ሙሽን ሄንድሪክት የተገደሉት ቅዳሜ፣ የካቲት 8/ 2017 ዓ.ም ነው።
ኢማሙ በደቡብ አፍሪካዋ ኬፕታውን ለተመሳሳይ ጾታ አፍቃሪዎች እንዲሁም በሌሎች ምክንያቶች የተገለሉ የእስልምና እምነት ተከታዮችን ጨምሮ ሁሉን አቃፊ መስጊድን ይመሩ ነበር።
የሃይማኖት አባቱ ግኬብርሃ በተባለች ከተማ በመኪናቸው ሲጓዙ በሽምቅ ጥቃት መገደላቸው ተገልጿል።