አስገራሚ መረጃ
ኢትዮጵያዊነት - መልካምነት
700 ሺ ብር ገደማ የመለሰ ወጣትና ተቋም፣
የጫካ ማር ድርጅት የሥራ ባልደረባ የሆኑት አቶ መንግስቱ የኋላው በቀን 06/06/2017 ዓ.ም ለውጭ ሀገር ዜጋ ለሆኑት አቶ አንድሬ ማክሲሜ ፊጋሮ ሽያጭ ፈፅመዋል። ሽያጩ ሲፈፀም መከፈል የነበረበት በኢትዮጵያ ብር 5 ሺ 300 (አምስት ሺህ ሶስት መቶ ብር) የነበረ ሲሆን ደንበኛው በስህተት 5 ሺ 300 የአሜሪካ ዶላር ክፍያ ፈፅመዋል። ድርጅቱ ስህተቱ መፈፀሙን እንዳረጋገጠ ከፋይ ደንበኛውን በማፈላለግ በስህተት የከፈለውን ገንዘብ ተመላሽ ማድረጉን አስታውቀዋል።
በነገራችን ላይ ጫካ ማር ከዚህ ቀደምም ለደንበኞቹ ባለው ታማኝነትና አስደሳች መስተንግዶ በብዙዎች የሚደነቅ ሲሆን ላለፉት 70 አመታት ትክክለኛ የተፈጥሮ ማር በማቅረብ የሚታወቅ ነው::
መልካም ሥራ የሰሩትን የአንጋፋውን የጫካ ማርን የተፈጥሮ ማር ለማግኘት የምትፈልጉ
አድራሻ
ቁጥር 1 ቦሌ ወሎ ሰፈር አደባባይ አዲሱ የቄራ ጎተራ ታክሲ መያዣ
ቁጥር 2 ቦሌ ሜጋ ጀርባ ከብላክ ሆርስ ሆቴል ፊትለፊት
እንዲሁም ስልክ
ነፃ የጥሪ ማእከል:- 9091 ወይንም
0900000033/0900000044
ይደውሉ በነፃ delivery ያሉበት ያደርሱላቹሃል