የእሳት አደጋ‼️
በመዲናችን አዲስ አበባ አየር ጤና ሞቢል አከባቢ የእሳት አደጋ ተከስቷል። በቁጥጥር ስር ለማዋል ሰራተኞች ደርሰዋል። ርብርብ እየተደረገ ነው።
Via Brook News