Commercial Bank of Ethiopia - Official


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Экономика


Commercial Bank of Ethiopia is the leading bank in Ethiopia, established in 1942. Pioneer to introduce modern banking to the country with more than 1,940 branches across the country.
@ www.facebook.com/combanketh
@ www.twitter.com/combankethiopia

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Экономика
Статистика
Фильтр публикаций


የኤቲኤም ካርድዎን ረስተው ቢወጡና ገንዘብ ለአስቸኳይ ጉዳይ ቢያስፈልግዎ ምን ያደርጋሉ?
**
መፍት
ሄ አለው!
የሲቢኢ ብር አገልግሎትን በመጠቀም
ያለካርድ ከኤቲኤም ገንዘብ ማውጣት ይችላሉ!
=======
የሲቢኢ ብር ፕላስ መተግበሪያ ለመጫን/ለማዘመን  የሚከተሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ፡
ለአንድሮይድ ስልኮች፡
https://play.google.com/store/apps/details?id=prod.cbe.birr
ለአይፎን ስልኮች፡
https://apps.apple.com/us/app/cbebirr/id1600841787




Commercial Bank of Ethiopia
Exchange Rate Applicable for Friday, 31 January 2025.
For more information:
https://combanketh.et/en/exchange-rate
#exchangerate #CBE #commercialbankofethiopia #Birr #rate #currency #Ethiopia


የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና ለሁሉ የብድርና ቁጠባ አክሲዮን ማህበር በጋር ለመስራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራረሙ ።
***
ስምምነቱን የተፈራረሙት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የዲጂታል ባንኪንግ ም/ፕሬዝዳንት አቶ ወጋየው ገ/ማርያም እና የለሁሉ የብድር እና ቁጠባ አክሲዮን ማህበር የቦርድ ሊቀመንበር አቶ መስፍን ዲባባ አማካኝነት ነው።
ስምምነቱ በዝቅተኛ የስራ እንቅስቃሴ ላይ ያሉ የአክሲዮን ማህበር ደንበኞች ገንዘብ እንዲቆጥቡ፣ እንዲያስተላልፉና እንዲበደሩ የሚያስችል የስራ አጋርነት የፈጠረ እንደሆነ ተገልጿል፡፡
ለሁሉ የብድርና ቁጠባ አክሲዮን ማህበር በአሁኑ ሰዓት 20ሺ ደንበኞች ያሉት ሲሆን በስምምነቱም የደንበኞች ቁጥር 100 ሺ ለማደረስ እና ቅርንጫፎችንም ማስፋፋት እንዲሚያስችል የቦርድ ሰብሳቢው ገልፀዋል፡፡
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የዲጂታል ባንኪንግ ም/ፕሬዝዳንት አቶ ወጋየው ገ/ማርያምአቶ በበኩላቸው ሌሎች የክፍያና የብድር ቁጠባ ተቋሞች ከባንኩ ጋር ተቀራርበው ቢስሩ እንደ አገር የፋይናንስ አካታችነትን እውን ለማድረግ እንደሚያግዝ ጠቁመዋል ፡፡




የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን 30ኛ ዓመት የምስረታ በዓልና ለአዲስ አበባ ስቱዲዮ ምርቃት የመልካም ምኞት መልዕክት አስተላለፈ።
***
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፕሬዚዳንት አቶ አቤ ሳኖን መልዕክት በባንኩ ኮርፖሬት ኮሚዩኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ አልሰን አሰፋ የተመራ ልዑክ አራት ኪሎ በሚገኘው የአሚኮ ስቱዲዮ አድርሷል።

አቶ አልሰን አሰፋ አሚኮ ለአገር ትልቅ ፋይዳ ያለው ተቋም በመሆኑና ከትንሽ ተነስቶ ተፅዕኖ ፈጣሪ ሚዲያ መሆን በመቻሉ ባንኩ አስፈላጊውን ድጋፍ እንደሚያደርግለት ገልፀው አሚኮም ባንካችን አገር ለመገንባት የሚሰራቸውን ሥራዎች በማስተጋባት እንዲሰራ ጥሪ አቅርበዋል።

አሚኮ ወቅቱን የዋጀ ዘመናዊ ስቱዲዮ ገንብቶ ለማስመረቅ በመብቃቱም እንኳን ደስ አላችሁ ብለዋል።
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን የሚዲያ ስራዎችን በሚፈልጉ ጉዳዮች እና ሌሎችም ሥራዎች የተጀመረው አጋርነታችው ተጠናክሮ ይቀጥላልም ብለዋል አቶ አልሰን።

የአማራ ሚዲያ  ኮርፖሬሽን የንግድ ስራዎች ም/ስራ አስፈፃሚ ወ/ሮ ህሊና መብራቱ  የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የማንነታችን መገለጫ የሆነና ኢትዮጵያን በኢኮኖሚ ያስተሳሰረ ተቋም በመሆኑ ተቋማችን ለአስተሳሰብ ለውጥ ሲሰራ ከባንኩም ጋር በጋራ መስራቱን ይቀጥላል ብለዋል።

የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ
አቶ ሙሉቀን ሰጥየ አንዳርጌ ከባህር ዳር ባስተላለፉት መልዕክት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፕሬዚዳንት አቶ አቤ ሳኖ ለላኩልን የመልካም ምኞት መግለጫ እናመሰግናለን ብለዋል።

ዋና ሥራ አስፈፃሚው አክለውም የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከተቋማቸው ጋር በርካታ የስራ ግንኙነቶች እንዳሉትና በአዲስ አበባ ስቱዲዮ ግንባታ ሂደት ኤል ሲ በመክፈትና በውጭ ምንዛሬ እንዳገዘ በማስታወስ አመስግነዋል።

አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ታህሳስ 4 ቀን 1987 ዓ.ም በበኩር ጋዜጣ ህትመት ሥራ የጀመረ ሲሆን አራት ኪሎ አካባቢ ያስገነባው ስቱዲዮ ጥር 26 ቀን 2017 ዓ.ም በይፋ ሥራ እንደሚጀምር ለማወቅ ተችሏል።


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
ይመልሱ ይሸለሙ!
በየውድድሩ 5 ሺ ብር ሽልማት
*******************
ከጥር 24 ቀን 2017 ጀምሮ በተከታታይ በማህበራዊ ገጾቻችን ላይ በምናወጣቸው ቀላል ጥያቄዎች በመሳተፍ እና መልሱን ቀድመው በመመለስ በየውድድሩ የ5ሺ ብር ሽልማት ተቐዳሽ ይሁኑ።
በየውድድሩ ቀድመው ለመለሱ አሸናፊዎች ሽልማቱን በሲቢኢ ብር ቀጥታ ገቢ ይሆንላቸዋል።
ትክክለኛ የማህበራዊ ገጾቻችንን በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑ፤ ትክክለኛ መረጃዎችንም ያግኙ።
Facebook፡- https://www.facebook.com/combanketh
Telegram፡- https://t.me/combankethofficial
TikTok: https://www.tiktok.com/@combankethiopia
Facebook Afan Oromo፡- https://www.facebook.com/BaankiiDaldalaItiyoophiyaa
Facebook CBE NOOR፡- https://www.facebook.com/cbenoor
Facebook Tigegna:- https://www.facebook.com/cbetigregna/


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
በካርድዎ ሲገበያዩ
10‚000 ብር የሚያሸልም ዕጣ ያገኛሉ!!
**********
በግብይት እና በአገልግሎት መስጫ ስፍራዎች ጥሬ ገንዘብ መያዝ ሳይጠበቅብዎ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክን የክፍያ መፈፀሚያ ማሽኖች (ፖስ) በመጠቀም
በካርድዎ ክፍያዎን በቀላሉ መፈፀም ይችላሉ፡፡
እስከ የካቲት 16፣ 2017 ከ1,000 ብር ጀምሮ በፖስ ሲገበያዩ
10‚000 ብር የሚያሸልም ዕጣ ያገኛሉ!
***********
በፖስ ሲገበዩ ያተርፋሉ!
ሸመታዎን በፖስ ይፈፅሙ
#Ethiopia #cbe #digitalbanking #commercialbankofethiopia #Ethiopia #cbe #banking #pos


National Competitive #Bid
***************


Commercial Bank for Ethiopia (CBE) intends to invite interested and qualified Bidder/supplier for the purchase of the following goods:


1. Safe Box (for tape cartridge) (Bid No. 115/2024/25)


Interested bidders can get the full information on our website
using the following link:

https://combanketh.et/cbeapi/uploads/safboinv_c284b49792.pdf


ተጨማሪ ጉርሻ ያግኙ !
#EthioDirect
*******


በኢትዮዳይሬክት በሞባይል ስልክዎ የቪዛ እና ማስተር ካርድዎን በመጠቀም ያለምንም ክፍያ ከውጭ ሀገራት ቀጥታ ወደ ተቀባዩ ሂሳብ ገንዘብ ሲልኩ ተጨማሪ ጉርሻ ያገኛሉ!
********

#CBE #EthioDirect #visa #mastercard #money #transfer #ethiopia #gift #moneytransfer #banking
#ቀላል #ፈጣን #አስተማማኝ #ነፃ
*********

የEthioDirect መተግበሪያን ከPlay Store ወይም ከApp Store በማውረድ የአገልግሎቱ ተጠቃሚ ይሁኑ!
• ለአንድሮይድ ስልኮች፡- https://play.google.com/store/apps/details?id=com.combanketh.ethiodirect
• ለአይፎን ስልኮች፡- https://apps.apple.com/us/app/ethiodirect/id1602064491


Commercial Bank of Ethiopia
Exchange Rate Applicable for Thursday, 30 January 2025.
For more information:
https://combanketh.et/en/exchange-rate
#exchangerate #CBE #commercialbankofethiopia #Birr #rate #currency #Ethiopia



Показано 12 последних публикаций.