ለኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፎርፌ ተሰጥቷል።
****
በ2017 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሁለተኛ ሳምንት መርሀ ግብር የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የወንዶች እግር ኳስ ቡድን ተጋጣሚ የነበረው ወልቂጤ ከተማ ሜዳ ላይ ባለመገኘቱ የፎርፌ ህግ ተግባራዊ ተደርጓል፡፡
ከምሽቱ 1:00 ሰዓት በድሬዳዋ ስታዲየም ይደረግ በነበረው በዚህ ጨዋታ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በህጉ መሠረት ሜዳ ውስጥ ለ30 ደቂቃ በመጠበቅ ሶስት ነጥብ እና ሶስት ጎል አግኝቷል።