ፊደልን በተርታ ቆጥረን ያወቅንብሽ
ሀቅና ባጢሉን የለያየንብሽ
የተዉሂድ አዝመራ የሚታጨድብሽ
የሱና ነበልባል የሚመረትብሽ
ሰላምና አንድነት ሚሰበክብሽ
የምስራቋ ንግስት አሏህ ይጠብቅሽ
መስጂደ ሡና አርጎባ መዲና
https://t.me/daewaselfiyabeArgoba
ሀቅና ባጢሉን የለያየንብሽ
የተዉሂድ አዝመራ የሚታጨድብሽ
የሱና ነበልባል የሚመረትብሽ
ሰላምና አንድነት ሚሰበክብሽ
የምስራቋ ንግስት አሏህ ይጠብቅሽ
መስጂደ ሡና አርጎባ መዲና
https://t.me/daewaselfiyabeArgoba