ዳእዋሰለፍያበአርጎባ(አቡ ሙርሰል)


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: не указана


ዳእዋ ሰለፍያ በአርጎባ

Связанные каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций




بسم الله الرحمن الرحيم

🔺 بشرى سارة 🔺

🛑 بعنوان وإذا قلتم فاعدلوا 🔺

🟢 ዛሬየተደረገ ምክር በጣም መሳጭ እና ገሳጭ የሆነ መደመጥ የለበት ምክር

🔺 በጠካኬ ከተማ

🎤 በአቡሀፍሷ አባስ ሰይድ

↩️ حفظه الله تعالى ↪️

🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦

⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️

⭕️👉https://t.me/Abuhafswaargoba


Репост из: كن السلفيا على الجادة (አቡ ዩስራ ሀምዛ)
السلام عليكم وراحمة الله وبركاته
አቤት መታደል እኮ ነው ዝም ብለህ እያቸውማ ሰለፍዮችን ሰርጋቸው ዳዕዋ ፣ሞታቸው ዳዕዋ፣አለባበሳቸው ዳዕዋ፣አረማመዳቸው ዳዕዋ። ኧረ ስንቱን ልንገርህ አንተ በዳር ሆነህ የምትጠላቸው ወንድም ገብተህ እያቸው ።። ።።።።።።።።።


👉🔻የልጆች አዋቂ ምጡቅ አይነኬ
ፏ ብለዉ ደምቀዋል ጀግኖች በጠካኬ
ከአይን ይጠብቃችሁ ከምቀኛ ሴራ
ከሀቅ አፈንጋጮች ከዉሸት ድስኮራ
የሀርቡዋ ማዶ የአንድነት መስበኪያ
ሀቅና ባጢሉን ዘርዝሮ መለያ
እንድህ አምሮባችሁ ቁማችሁ በአንድነት
ተዉሂድን ስትሰብኩ ደስስስ ይላል የእዉነት



ጠካኬ ጠካኬ ጠካኬ

https://t.me/daewaselfiyabeArgoba


https://t.me/daewaselfiyabeArgoba


👆👆👆ጀምዕያ አይሁዶችን እና ነሷራዎችን እንድሁም ማሱንያወችን መምሰል አለባት

በሸይኽ አቡ ኒብራስ

🟢👉https://t.me/abuabdilah11


👆👆👆👆ጀምዕያን በራሷ ያቆማት እና መፈናፈኛ ያሳጣት ብቸኛ የሃበሻ ሸይኽ ማነው ካልክ

ሸይኽ አቡ ኒብራስ ነው

ደገሞም ታውቃለህ

በቀዝቃዛ ውሃ ጠጣው
👉ጀግናው ሸክ ጀምእያን በመረጃ እንደት እንደጠበጣባት ስማልኝ አበቴ

🟢👉https://t.me/abuabdilah11


👉'''የወንድማችን ሸይህ ዘይኑ   አጅባር አባት ስለ ሞቱ 

   የሰማችሁ ላልሰሙት እያሰማችሁ  ወደ ቀብር እንሂድ በጧት
.بارك الله فيكم
የቀብሩ ቦታ ኸድጆ ነዉ


👉44ቱ ቅሬ ላይ የተሳተፉት ሐጁሪ የሚጋልባቸው የሸበቱ ህፃናቶች ለተቀደዱት ...
🔺---------🔺----------🔺--------
🔺

👌 يا مرجئة العصر لن نلين لكم حتى يلين للماضغ الحجر
.....
-------
-------
🔺ድንጋ እስቆረጠም አንተዋችሁም...
....
👌ዓድናነል_መስቀሪ እና ዓብዱል ሐሚድ አል ሐጁሪ የሚባሉት ጉደኞች ስንት መመከር ያለበት እያለ የትልቅ ትንሾች ሲዘባርቁ ከሰማኋቸው ነጥቦች የተጠቆሙ ነጥቦች ...እና ዳሰሳዎች .....

🔺ذَهَبَ الرِجالُ المُقتَدى بِفِعالِهِم
وَالمُنكِرونَ لِكُلِّ أَمرِ مُنكَرِ

وَبَقيتُ في خَلَفٍ يَزَيِّنُ بَعضُهُم
بَعضاً لِيَدفَعَ مُعوِر عَن مُعوِرِ

----
👌ከሸይኽ የህያ ላይ በባጢል ሊከላከሉ ሲንደፋደፉ ሳያቸው ገረመኝና ኮርኮም ቢደረጉ ብዬ ነው ...❗️


👌ይሔንን በዘረኝነትና በውሸት የተትረከረከ ደዕዋችሁን በመተዋቸውን በመተዋችን የተንገበገቡት ሐጃዊራዎች ሲቀደዱ ስሰማቸው ገረመኝ ....❗️



ርዝመት 1:04:50 ደቂቃ
========🔺=======

👌بأخينا أبي نبراس مصطفى وفقه الله تعالى ....

من جامع الراجحي == الرياض

👌https://t.me/Al_Menjeniq/2658

👌https://t.me/Al_Menjeniq/2658


ሀፊዝ ኢብኑ ሀጀር رحمه الله እንድህ አሉ:-

የእውነት(የሀቅ) ባለቤት ከአላህ ጋር ፊትና አጎዳውም።

فتح الباري ٦/ ٤٨




Репост из: አቡ ሀፍሷ አባስ
قال سهل بن عبد الله:”من أراد أن يسلم من الغيبة،
# ሰህል ኢብኑ ዐብዲላህ እንዲህ አለ ሰውን ከማማት ሰላም መሆን የፈለገ

فليسد على نفسه باب الظنون، فمن سلم من الظن سلم من التجسس، ومن سلم من التجسس سلم
من الغيبة،
# በራሱላይ ይዝጋ የጥርጣሬን በራፍን ከጥርጣሬ ሰላም የሆን ከመፈላፈል ሰላም ይሆናል ከመፈላፈል ሰላም የሆነ ሰዉን ከማማት ሰላም ይሆናል

ومن سلم من الغيبة سلم من الزور، ومن سلم من الزور سلم من البهتان“

# ሰውንከማማት  ሰላም የሆነ ከውሸት ምስክር ሰላም ይሆናል ከውሸት ምስክር ሰላም የሆን ከቅጥፈት ሰላም ይሆናል

✍አቡሀፍሷ አባስ ሰይድ
አላህ ይጠብቀው

🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦

⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️

⭕️👉https://t.me/Abuhafswaargoba




""  የኦን  ላይን  ጥያቄና  መልስ""
⭕️=======👌======⭕️


🔹ከጥያቄወቹ የተወሰኑት

1⃣ በዚና የተወለደ ልጂ ለአባቱ ልጆች አጂነብ ይሆናልን?

2⃣በስልክ ተደዋውሎ ኒካህ ማሰር ይቻላልን ?

3⃣ ጓደኛየ አብረን በነበርንበት ሠአት ያወራኋትን ሚስጢር አወራችብኝ እኔም የማቀው ሚስጥር አለኝ ባወራባት እደት ይታያ?

4⃣ አንድት ሴት በሏን  ያለምክንያት  ፍታኘ ማለት ትችላለችን?

-----------------ሌሎችንም ብዙ ጥያቄወችን አካቷል ተጠቀሙበት።

👌➤ / 1446 هجر


👌🔺የእሁዱ   ማታ  የኦን  ላይን  ጥያቄና  መልስ....❗️


⭕️⭕️   ኦላይን
------------👌------👌--------------

👌بشيخنا أبي نبراس مصطفى بن عبدالله وفقه الله تعالى ....


🔺እሁድ  እሁድ  በየሳምንቱ  ከምሽቱ  3:30  ጀምሮ   ከወንድም  እህቶችጋ  ስለድናችን  እንመካከራለን ....❗️❗️❗️.

ለቀጥታ  ስርጭት
⭕️https://t.me/AbuNamuse


ድምፁን  ለማግኘት
⭕️https://t.me/AbuNamuse/6567


Репост из: የሰለፍያ ሴቶች ጀመዓ
➡️የኡስታዝ አቡ ኒብራስ حفظه الله

@Abu_Namuse_Mustefa_Bot ነው

ጥያቄ
መጠዬቅ ለምትፈልጉ ሁሉ
👆👆


🔻👉እህቴ
ለሀቅ ጭንቅላቱ የጨነጎፈ ፣አፉ በጫትና በሲጋራ አፍንጫው በትንባሆ የገማ ወንድ አታግቢ ማህበረሰብንና ድንን ታወድሚያለሽ♦


ኢማም ኢብኑ ቁዳማህ ብሏል
«ራስህን ሳታስተካክል ሰዎችን በማስተካከል ላይ ጊዜህን ከማጥፋት ተጠንቀቅ»
مُختصر مِنهاج القاصِدين ( 22


Репост из: ابـــو فـــريـــحـــــن الــــسَــــلَـــــفــــي
በውዱ ኡስታዝ አቡ ኒብራስ

حفظه الله

ለህቶች የተሰጠች ምክር


ፕሮፋይል አይተሽ ላግባ አትበይ


👇👇👇👇👇👇

https://t.me/abufrihhan

https://t.me/Mesjid_Al_Ansuar_Yimeri


سلسلة الخلاصة في مسألة العذر بالجهل


*حكم من مات  الشرك وهو لا يعلم أنه من الشرك*

س: ما حكم من مات على الشرك وهو لا يعلم أنه من الشرك؟

ج: من مات على الشرك فهو على خطر عظيم لقول الله سبحانه: وَلَوْ أَشْرَكُوا لَحَبِطَ عَنْهُمْ مَا كَانُوا يَعْمَلُونَ [الأنعام: 88] وقال تعالى: مَا كَانَ لِلْمُشْرِكِينَ أَنْ يَعْمُرُوا مَسَاجِدَ اللَّهِ شَاهِدِينَ عَلَى أَنْفُسِهِمْ بِالْكُفْرِ أُولَئِكَ حَبِطَتْ أَعْمَالُهُمْ وَفِي النَّارِ هُمْ خَالِدُونَ [التوبة: 17] وقال تعالى: وَقَدِمْنَا إِلَى مَا عَمِلُوا مِنْ عَمَلٍ فَجَعَلْنَاهُ هَبَاءً مَنْثُورًا [الفرقان: 23] وقال سبحانه: إِنَّ اللَّهَ لا يَغْفِرُ أَنْ يُشْرَكَ بِهِ وَيَغْفِرُ مَا دُونَ ذَلِكَ لِمَنْ يَشَاءُ [النساء: 48].
فهذا وعيدهم ومصيرهم كسائر الكفرة الكفر الأكبر، وحكمهم في الدنيا أنهم لا يغسلون ولا يصلى عليهم ولا يدفنون في مقابر المسلمين، أما إن كان أحد منهم لم تبلغه الدعوة- أعني القرآن والسنة- فهذا أمره إلى الله سبحانه يوم القيامة كسائر أهل الفترة، والأرجح عند أهل العلم في ذلك في حكمهم أنهم يمتحنون يوم القيامة،* فمن أجاب دخل الجنة ومن عصى دخل النار.
*وقد بسط الكلام في ذلك العلامة ابن القيم رحمه الله في آخر كتابه "في طريق الهجرتين" حيث قال: "(المذهب الثامن)* أنهم يمتحنون في عرصات القيامة ويرسل إليهم هناك رسول وإلى كل من لم تبلغه الدعوة؛ فمن أطاع الرسول دخل الجنة ومن عصاه أدخله النار، وعلى هذا فيكون بعضهم في الجنة وبعضهم في النار، وبهذا يتألف شمل الأدلة كلها".
*أما إن كان أحد منهم عنده جهل فيما وقع فيه من الشرك فأمره إلى الله جل وعلا، والحكم على الظاهر، فمن كان ظاهره الشرك حكمه حكم المشركين وأمره إلى الله جل وعلا الذي يعلم كل شيء سبحانه وتعالى[1].*

أسئلة موجهة إلى سماحته بعد المحاضرة التي ألقاها بمسجد سمو الأمير متعب بن عبدالعزيز في جدة تحت عنوان " الوصية بكتاب الله القرآن الكريم " في 13 / 8 / 1416 هـ، (مجموع فتاوى ومقالات الشيخ ابن باز 9/ 39).


👉🔻 ተወደደም ተጠላም የነገ ሟች የዛሬን ሟች ይሸኛል

👉♦ልዩ ሚስጥር አለዉ ይህሞት እሚባለዉ

https://t.me/daewaselfiyabeArgoba

https://t.me/daewaselfiyabeArgoba

https://t.me/daewaselfiyabeArgoba


Репост из: ابو سلمان
ኡስታዝ ብቻ ነው ስለተባለ
ለመለይካነት አንድ ዙር
የቀረው ይመስላቸዋል


አምይ የሚበልጠው
ጠምጣሚ አለ

ሼይኻችን አባ ኒብራስ

Показано 20 последних публикаций.