Репост из: የኡስታዝ ሱልጣን ኸድር የትምህርት መድረክ (official)
.
⚠️ ማስታወሻ!
🔘 ዓሹራን ለመፆም ያቀዳችሁ!
🗓 መጪው #ሰኞ ሙሐረም 9ኛው እና #ማክሰኞ ደግሞ ሙሐረም 10ኛው [ዓሹራ] ነው።
የዓሹራ ቀን ፆም በሐዲስ እንደመጣው ያለፈውን አንድ ዓመት ወንጀል ያሰርዛል። አሏህ ይወፍቀን።
📨 ሌሎችን በማስታወስ በአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ!
⚠️ ማስታወሻ!
🔘 ዓሹራን ለመፆም ያቀዳችሁ!
🗓 መጪው #ሰኞ ሙሐረም 9ኛው እና #ማክሰኞ ደግሞ ሙሐረም 10ኛው [ዓሹራ] ነው።
የዓሹራ ቀን ፆም በሐዲስ እንደመጣው ያለፈውን አንድ ዓመት ወንጀል ያሰርዛል። አሏህ ይወፍቀን።
📨 ሌሎችን በማስታወስ በአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ!