እስከ ማእዜኑ እግዝእትየ (ማርያም) ውስተ ምድረ ነኪር ትሄልዊ፤ ሀገረኪ ናሁ ገሊላ እትዊ፤
ለወልጽኪ ሕፃን ዘስሙ ናዝራዊ፣
ለክብረ ቅዱሳን በከመ ይቤ ዖዝያን ዜናዊ፥
እምግብጽ ይጼውኦ እቡሁ ራማዊ።
ትርጓሜ
እመቤቴ ማርያም ሆይ! በአሕዛብ ምድር አስከ መቼ ትኖሪያለሽ? አነሆ ወደ ሀገርሸ ወደ ገሊላ ግቢ። ናዝራዊ ተብሎ የሚጠራውን ሕፃን ልጅሽን፥ አብሣሬ ዖዝያን(ሆሴዕ) እንዳለው፥ ለቅዱሳን ክብር ሰማያዊ አባቱ ከግብጽ ይጠራዋል (📖ትን. ሆሴ 11፥1)
📖 ሰቆቃወ ጽንግል
┄┉✽»༺ ═ ✞ ═ ༻»✽┉┄
🌹 @demesetewahedo