🌺🌺👇
#ኡኽታ የዒድ ሶላቶች ላይ ተሳታፊ እንድትሆኚ ተፈቅዶልሻል ‼️
✍ عن ام عطية رضي الله عنها قالت: كنا نؤمر أن نخرج يوم العيد حتى نخرج البكر من خدرها وحتى نخرج الحيض،[ فيكن خلف الناس ] فيكبرن بتكبيرهم ، ويدعون بدعائهم، يرجون بركة ذلك اليوم وطهرته.
( رواه البخاري)
✍ ዑሙ ዓጢያ رضي الله عنها እንዲህ አለች፡ የዒድ ቀን እንድንወጣ እንታዘዝ ነበር፤ ሀታ ልጃ ገረዷ ከጓዳዋ እንድትወጣ ሀይድ ላይ ያለችዋም እንድትወጣ እንታዘዝ ነበር [ ከሰዎች ኋላ ይሆናሉ] ተክቢራቸውን ይከብራሉ፤ዱዓቸውን ዱዓ ያደርጋሉ የዛን ቀን ጡሕራ በረካም ይፈልጋሉ!!
( ኢማሙ ቡኻርይ ዘግቦታል)
🌺 👆ዑሙ ዓጢያ ኑሰይባ አል-አንሷሪያ 🌺
_-_-_-_-_-
✍ ታዲያ እህትዬ አወጣጥሽን ወጣ ያለ ልታደርጊው አይገባሽም የታዘዝሽውን መጋረጃ ከአካልሽ ላይ መጋረዱን እንዳትዘነጊ..
✍ እይውማ ኡኽቲ ነብዩ ﷺ ሴቶችን የዒድን ቀን መውጣትን ሲያዙ ጅልባብን አዘዋቸው ነበር በዚህ ወቅት ዑሙ ዓጥያ እንዲህ አለች👇
✍ يا رسول الله، إحدانا لا يكون لها جلباب. قال: «« #تلبسها_أختها_من_جلبابها»»
📚 متفق عليه👆📚
✍ አንተ የالله መልዕክተኛ ﷺ ሆይ አንዳችን ለእሷ ጅልባብ ባይኖራትስ? አለች «« #እህቷ_ከጅልባቦቿ_ታልብሳት»» አሉ!
✍ ሴቷ ስትወጣ ከቤቷ፤ መስፈርት ነው ሊሰተር ሰውነቷ፤ሒጃብ ሊደፋበት መላው አካላቷ፤
✍ قال الإمام ابن باز رحمه الله تعالى يسن للنساء حضورها مع عناية بالحجاب والتستر وعدم التطيب.
✍ ለሴት መሳተፏ (ዒድ ሶላትን) ሱና ነው ለሒጃቧ ትኩረት ከመስጠት እና ከመሰተር ሽቶንም ካለመጠቀም ጋር(መውጣቷ ሱና ነው)፤
المصدر من هنا👇
📚(مجموع الفتاوى ٧/١٣)
🍃🍃🍃 🍃🍃🍃
✍ ومن الأسف....
✍ ባለንበት ወቅት ሙስሊም እህቶቻችን አብዛኛው ማለት በሚቻልበት ሁኔታ የቤት ልብስን መውጫ አድርገው የወንጀል ካዝና ሆነው ይወጣሉ والعياذ بالله !!
✍ ቤታቸው ውስጥ ከመዋብ ርቀው ሲወጡ ለመንገዴው ሁሉ ተሸላልመው ይወጣሉ!! እንደነዚህ አይነት ሴቶች #ጃሒል_ናቸው ዲናቸውን የማያውቁ!! ወይ ደግሞ ከዲናቸው የተዘናጉ አኼራን የዘነጉ ዝንጉዎች ናቸው!!
✍ ዓኢሻ رضي الله عنها በዘመኗ የነበሩ ሴቶችን ስታይ መልዕክተኛው ﷺ የሴቶችን አለባበስ ቢያይ ኖሮ መስጅድን ይከለክል ነበር አይነትን ንግግር ትናገር ነበር!!
✍ امنا عائشه رضي الله عنها..
✍ እናታችን ዓኢሻ رضي الله عنها በዘመኗ ያንን ካለች በዘመናችን ያሉትን ቅጥ ያጡ ሴቶችን ብትመለከት #ምን_ትል_ይሆን??
✍ ዓጂብ ነው ነገሩ
ብቻ ያስገርማል ሀሉ መዟዟሩ
በብጥቅጣቂ ጨርቅ ሒጃብ መቀየሩ
ሱናው ተዘንግቶ ፋሺን መዘውተሩ
ኸይሩ ተደብቆ ይፋ ሲሆን ሸሩ
ዓጂብ ነው ነገሩ
✍ እነዚህ ፋጂራት የሆኑ ሴቶች #ዓለይኩም_ፋሽንን፡#ዒያኩም_ሒጃብን የተባሉ ይመስላሉ سبحان الله ስንት ዓይነት ዓቅለ ቀላል አለ الله ይዘንላቸው!!
🍃🍃🍃 🍃🍃🍃
https://telegram.me/dewaselefyabewuchale