قَـــــــنَاةُ السَّلَـــفِــــيَّاتِ بِالوُشَالِي


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: не указана


ሀቁን (እውነታው) ከሥህተቱ ልንገልፀው ይገባል የወደደ ይውደድ የጠላም ይጥላ
አል አጅዊበቱል ሙፊዳ 101
ኢብኑል ቀይም እንዲህ አሉ:—
እንደ ተውሂድ ፍትህ እንደ ቢድአ በደል የለም
ምንጭ መዳሪጁ ሣሊኪን (3-336)
ስህተት ባያችሁ ጊዜ በመልካም ዱዓችሁ አስታውሱን
فستقــــــم كما امرت
▬▬▬▬▬🌺🌼🌺▬▬▬
https://telegram.me/dewaselefyabewucha

Связанные каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


🌺🌺👇

✍ ተመልከችማ ማማዬ አንዷ እናት ልጇን እንዲህ ስትል ተንቢህ ሰጠቻት👇

✍ انتبهي‼️ يا ابنتي أين تضعين قدمك فإن الطريق خطر في هذه الأيام

✍ ልጄ ሆይ ‼️ እግርሽን የት እንደምታስቀምጪ ተጠንቀቂ ! ዛሬ መንገዱ አስቸጋሪ ነው (አደጋ ነው) አለቻት!!

✍ የልጇ መልስ ይህ ነብር👇

#انتبهي_أنت_يا_أمي_أنا_فقط_أتبع_خطواتك!!

✍ #እናቴ_ሆይ_አንቺ_ተጠንቀቂ_እኔ_የአንችን_እርምጃዎች_ብቻ_ነው_የምከተለው!!

🌺 ለዚህ እኮነው👇
ولهذا قيل إن استقامة الأمهات استقامة البنات!!

✍ አንቺ እናት ሆይ ለልጅሽ እናት ሁኚላት በተርቢያ ኮትኳች ሁኚ!!#አንቺ_ሰለፍይት_እናት_ሆይ ለልጆችሽ አሳዳጊ ብቻ ሳይሆን ጥሩ ሞዴል ልትሆኝላቸው ይገባሻል !!

‼️‼️ለማሳደጉማ አሳደግን ይላሉ بغير تربية الإسلامية !!

✍ አንቺ ግን ዓዚዘቲ ኢስላም ባስተማረሽ ቁሚላቸው ! بإذن الله ተጠቃሚ ትሆኛለሽ!!


@dewaselefyabewuchale


🌺🌺👇

🎀 مِـنْ أَحْـوَالِ نِسَـاءِ السَّـلَفِ 🎀

❍ قَـالَ ابـنُ الجَـوْزِي -رَحِــمَهُ الله-:
❍ ኢብኑ አል-ጀውዚይ رَحِــمَهُ الله እንዲህ አለ👇

✍ « وعـمرة امـرأة حـبيب العجـمي: كـانت توقـظه باللـيل؛

✍ የሁበይብ አልዓጀምይ ባለቤት በለይል ትቆም ነበር;

✍ وتقـول: قـم يـا رجــل، فـقد ذهـب اللــيل، وبيـن يديـك طـريق بعـيد، وزاد قلـيل، وقـوافل الصالـحين قـد سـارت قدّامـنا، ونحـن قـد بقـينا. »

✍ ትላለችም👉 አንተ ወንድ ሆይ ቁም በእርግጥም ሌሊቱ ሄደ ፊትለፊትህ ሩቅ መንገድ አለ፤ትንሽን ሰንቅ,የሷሊሆች መጓጓዣ ከፊታችን ሔደች፤ እኛ ወደ ኋላ ቀረን » ትለው ነበር

📚 [ " صـفة الصـفوة " (٣٥/٤) ].

ሞዴሎቻችን ሞዴል ናቸው፤ ሰለፎቻችን ስራ ተግባራቸው፤ምንኛ ያስደሳል ስራቸው ላያቸው!!!

•┈┈┈┈•✿🌺❁🌺✿•┈┈┈•@dewaselefyabewuchale


🌺🌺👇

#ኡኽቲ ልጆች እንዲፈጠሩ እንዲበዙ አልፈልግም ምን ልናበላቸው ምን ልናለብሳቸው እያልሽ ጠባብ አስተሳሰብን አትሰቢ!! በጌታሽ ላይ ጥርጣሬ አይኑርሽ!!

✍ ተረጂ ፅንስ እንዳይፈጠር በሚል የምትጠቀሚያቸው መድሀኒቶች ለጤናሽ ጠንቅ ናቸው!! ራስሽን ለጉዳት እንድታጋልጪ ደግሞ አልታዘዝሽም!!

🌺 ተመልከችማ ማማዬ 👇
✍ *قَاَلَ اْلشّيْخ العلامة مُحَمّدُ بْنُ صَاَلِحٍ اْلعُثَيْمِينَ - رَحِمَهُ اللهُ تَعَاَلَى -:*
✍ #ሸይኽ ዑሰይሚን رحمه الله
እንዲህ አለ

✍ " ولقد ضلَّ ضلالا مبينا من أساء الظن بربه، فقال لا تكثروا الأولاد، تُضَيّقُ عليكم الأرزاق!

✍ " በእርግጥ ግልፅ የሆነን ጥመት ጠመሙ በጌታቸው መጥፎ #ጥርጣሬ የሚጠረጥሩ፤አለ ልጆችን አታብዙ ሪዝቃችሁ ትጣበብባችኋለች! #ይላል

✍ كذبوا وربِّ العرش، فإذا أكثروا من الأولاد أكثر الله من رزقهم، لأنه ما من دابة على الأرض إلا على الله رزقها،

✍ #በዓርሹ_ጌታ_ይሁንብኝ ልጆች ከበዙ الله
#ሪዝቃቸውን_ያበዛል ምክንያቱም በመሬት ላይ የምትንቀሳቀስ የለችም ሪዝቋ በالله ላይ #ቢሆን እንጂ

✍ فرزق أولادك وأطفالك على الله عز وجل، هو الذي يفتح لك أبواب الرزق من أجل أن تنفق عليهم،

✍ የልጆችህ ሪዝቅ በልዑል ሀያል በሆነው ጌታ ላይ ነው፤እሱ ነው ላንተ የሪዝቅን በሮች የሚከፍትልህ ለነሱ ቀለብ ለማቅረብ ሲባል፤

✍ لكن كثير من الناس عندهم سوء ظن بالله، ويعتمدون على الأمور المادية المنظورة، ولا ينظرون إلى المدى البعيد، والى قدرة الله عز وجل، وأنه هو الذي يرزق ولو كثُر الأولاد .

✍ ግን ከሰዎች አብዘሀኛው እነሱ ዘንድ በالله ላይ መጥፎ ጥርጣሬ አለባቸው፤በሚታይ እና ቁሳዊ በሆነው ነገር ላይ ይደገፋሉ፤የሩቅን #የاللهን_ችሎታ_አይመለከቱም #እሱ_ነው_የሚረዝቀው ልጆች ቢበዙም

✍ أكثِر من الأولاد تكثر لك الأرزاق،
✍ ልጆችን አብዙ ሪዝቃችሁ ይበዛላችኋል

👈 هذا هو الصحيح ".👉
👉ሶሂህ ነው👈

📚 [ شرح رياض الصالحين (91/1) ]

✍ መልዕክተኛው ﷺ የህዝባቸውን መብዛት ይፈልጉታል!!

@dewaselefyabewuchale


የነፍስ አድን ጥሪ ሃያት ቲክቶክ ከገባችበት የህይወት አደጋ እንታደጋት፡፡
ሳታዳምጡ ምንም አይነት አስተያየት እንዳትሰጡ በአላህ ስም እጠይቀችኋለሁ፡፡


🌺🌺👇

✍ هناك نِساء طيبَات ،و يُفضلن على گثير من الرّجَال‼️

✍ قال الشيخ ابن بَاز رحمہ الله ؛

✍ ሸይኽ ኢብን ባዝ رحمہ الله እንዲህ አለ👇

✍ گم لله من إمرأَة أفضلُ من رَجل بسبب عِلمها ، و دينِها و استقامَتها ، و بَصيرَتها ...

✍ ስንት እና ስንት ሴቶች አሉ በዒልሟ ምክንያት ከዎንዶች የምትበልጥ የሆነች, በዲን በኢስቲቃማዋ, በአመለካከቷ (ከዎንዶች የምትበልጥ ስንት እና ስንት ሴት አለች!!)

المصدر من هنا 👇
📚「فَتاوى نورٌ عَلى الدّرب (٢٢٠٨)」.

✍ قال شيخ الإسلام ابن تيمية رحمہ الله ؛
✍ ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያ رحمہ الله እንዲህ አለ

✍ فإنه لا ريب أن في النساء من هو أعقل من كثير من الرجال.

✍ ከሴቶች መካከል ከብዙ ወንዶች የበለጥ #ዓቅል ያላቸው እንዳሉ ጥርጥር የለውም!!

المصدر👇
📚 (مجموع الفتاوى ٤٤٧/٦)

@dewaselefyabewuchale


🌺🌺👇

✍ የሴቶች ምርጥ ለሙስሊሞች ምሳሌ..
✍ قال الله عز وجل👇

✍ [[«وضرب الله مثلا للذين امنوا ٱمرأت فرعون إذ قالت رب ٱبن لي عندك بيتا في الجنة ونجني من فرعون وعمله ونجني من القوم الظالمين»]]

✍ [[ ለእነዚያ ላ'መኑት الله ምሳሌን አደረገ የፊርዓውን ሚስት እንዲህ ባለች ጊዜ (አስታውስ) ''ጌታዬ ሆይ አንተ ዘንድ ጀነት ውስጥ ቤትን ገንባልኝ ከፊርዓውን እና ከስራው ነጃ አውጣኝ ከበዳይ ህዝቦችም ነጃ አውጣኝ"]]

👆ትል ነበር ከዛ አንባ ገነን ጌታ ነኝ እያለ ከሚሞግተው በደለኛ ንጉስ ስር ሆና #ከጌታዋ_ትልቅ_ቦታም_አገኘች_ለሙዕሚኖችም_ምሳሌ_አደረጋት.!!

✍ [[« ومريم ٱبنت عمران التي أحصنت فرجها فنفخنا فيه من روحنا وصدقت بكلمات ربها وكتبه وكانت من ٱلقانتين»]]

✍ [[« መርየም የዒምራንም ልጅ ያቺ ብልቷን የጠበቀች የሆነች ከሩሀችን ሩህን ነፋንበት በጌታዋ ቃል እና በኪታቡ አመነች ቀጥ ካሉትም ነበረች »]]

✍ የሙዕሚኖች ምሳሌ የالله ወልዮች!!

@dewaselefyabewuchale


☔️☔️☔️☔️☔️☔️☔️☔️☔️☔️

🍀እንግዳ ሲመጣብን ግራ ለምንጋባና መግቢያና መዉጫ ለሚጠፋን ድንቅ የሆነ ምክር።

🌵ሸቂቅ ኢብኑ ኢብራሂም رحمه الله እንዲህ ይላሉ፦

🍃 "እኔ ዘንድ እንግዳን ማሰተናገድ ያህል የሚያስደስተኝ ነገር የለም።

🎋 ምክንያቱም እንግዳ ሪዚቁን ከاللهህ ይዞ የሚመጣ ሲሆን ምንዳው ግን ለኔ ነው።"



🍃ሲየር አዕላሙ አኑበላእ (9/315)

🥀እንግዳ ከሚያስተናግዱና አጅር ከሚያገኙት ያድርገን።

🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿

@dewaselefyabewuchale


🌺🌺👇

#ኡኽታ የዒድ ሶላቶች ላይ ተሳታፊ እንድትሆኚ ተፈቅዶልሻል ‼️

✍ عن ام عطية رضي الله عنها قالت: كنا نؤمر أن نخرج يوم العيد حتى نخرج البكر من خدرها وحتى نخرج الحيض،[ فيكن خلف الناس ] فيكبرن بتكبيرهم ، ويدعون بدعائهم، يرجون بركة ذلك اليوم وطهرته.
( رواه البخاري)

✍ ዑሙ ዓጢያ رضي الله عنها እንዲህ አለች፡ የዒድ ቀን እንድንወጣ እንታዘዝ ነበር፤ ሀታ ልጃ ገረዷ ከጓዳዋ እንድትወጣ ሀይድ ላይ ያለችዋም እንድትወጣ እንታዘዝ ነበር [ ከሰዎች ኋላ ይሆናሉ] ተክቢራቸውን ይከብራሉ፤ዱዓቸውን ዱዓ ያደርጋሉ የዛን ቀን ጡሕራ በረካም ይፈልጋሉ!!

( ኢማሙ ቡኻርይ ዘግቦታል)

🌺 👆ዑሙ ዓጢያ ኑሰይባ አል-አንሷሪያ 🌺
_-_-_-_-_-

✍ ታዲያ እህትዬ አወጣጥሽን ወጣ ያለ ልታደርጊው አይገባሽም የታዘዝሽውን መጋረጃ ከአካልሽ ላይ መጋረዱን እንዳትዘነጊ..

✍ እይውማ ኡኽቲ ነብዩ ﷺ ሴቶችን የዒድን ቀን መውጣትን ሲያዙ ጅልባብን አዘዋቸው ነበር በዚህ ወቅት ዑሙ ዓጥያ እንዲህ አለች👇

✍ يا رسول الله، إحدانا لا يكون لها جلباب. قال: «« #تلبسها_أختها_من_جلبابها»»

📚 متفق عليه👆📚

✍ አንተ የالله መልዕክተኛ ﷺ ሆይ አንዳችን ለእሷ ጅልባብ ባይኖራትስ? አለች «« #እህቷ_ከጅልባቦቿ_ታልብሳት»» አሉ!

✍ ሴቷ ስትወጣ ከቤቷ፤ መስፈርት ነው ሊሰተር ሰውነቷ፤ሒጃብ ሊደፋበት መላው አካላቷ፤

✍ قال الإمام ابن باز رحمه الله تعالى يسن للنساء حضورها مع عناية بالحجاب والتستر وعدم التطيب.

✍ ለሴት መሳተፏ (ዒድ ሶላትን) ሱና ነው ለሒጃቧ ትኩረት ከመስጠት እና ከመሰተር ሽቶንም ካለመጠቀም ጋር(መውጣቷ ሱና ነው)፤

المصدر من هنا👇
📚(مجموع الفتاوى ٧/١٣)

🍃🍃🍃 🍃🍃🍃

✍ ومن الأسف....
✍ ባለንበት ወቅት ሙስሊም እህቶቻችን አብዛኛው ማለት በሚቻልበት ሁኔታ የቤት ልብስን መውጫ አድርገው የወንጀል ካዝና ሆነው ይወጣሉ والعياذ بالله !!

✍ ቤታቸው ውስጥ ከመዋብ ርቀው ሲወጡ ለመንገዴው ሁሉ ተሸላልመው ይወጣሉ!! እንደነዚህ አይነት ሴቶች #ጃሒል_ናቸው ዲናቸውን የማያውቁ!! ወይ ደግሞ ከዲናቸው የተዘናጉ አኼራን የዘነጉ ዝንጉዎች ናቸው!!

✍ ዓኢሻ رضي الله عنها በዘመኗ የነበሩ ሴቶችን ስታይ መልዕክተኛው ﷺ የሴቶችን አለባበስ ቢያይ ኖሮ መስጅድን ይከለክል ነበር አይነትን ንግግር ትናገር ነበር!!

✍ امنا عائشه رضي الله عنها..
✍ እናታችን ዓኢሻ رضي الله عنها በዘመኗ ያንን ካለች በዘመናችን ያሉትን ቅጥ ያጡ ሴቶችን ብትመለከት #ምን_ትል_ይሆን??

✍ ዓጂብ ነው ነገሩ
ብቻ ያስገርማል ሀሉ መዟዟሩ
በብጥቅጣቂ ጨርቅ ሒጃብ መቀየሩ
ሱናው ተዘንግቶ ፋሺን መዘውተሩ
ኸይሩ ተደብቆ ይፋ ሲሆን ሸሩ
ዓጂብ ነው ነገሩ


✍ እነዚህ ፋጂራት የሆኑ ሴቶች #ዓለይኩም_ፋሽንን፡#ዒያኩም_ሒጃብን የተባሉ ይመስላሉ سبحان الله ስንት ዓይነት ዓቅለ ቀላል አለ الله ይዘንላቸው!!


🍃🍃🍃 🍃🍃🍃
https://telegram.me/dewaselefyabewuchale
https://telegram.me/dewaselefyabewuchale


🌐አዲስ ወቅታዉ ሙሓደራ

▶️ የኢድ ሱናዎችና ስርዓቶች

▶️ የኢድ ቀን የሚፈፀሙ ቢድዓዎችና ወንጀሎች

🔹ሌሎችን ከኢድ ሶላትና ከተክቢራ ጋር ተያያዥ ነጥቦች ተዳስሰዉበታል።

🕌 ደሴ አል አዝሓር መሰረጂድ የቀረበ

🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢምም

t.me/abu_reyyis_arreyyis/2567
t.me/abu_reyyis_arreyyis/2567


እድሜ ዶላር ሆኖ ሲመነዘር ቢኖር
ችግር ከምድር ጠፍቶ ሞቶ እንኳ ቢቀበር
የሚያስደምም ነገር በዝቶ ቢታይባት
አለም ጨለማ ናት ተውሂድ ከሌለባት።

زوزو ام يسرا⁦✏️⁩


#ሶደቀተል_ፊጥርን_በተመለከተ__!!
-------------------------------------------
ታላላቅ የኢኢስላም ሊቃውንቶች ስለ ሶደቀተል ፊጥር ምን አሉ!!?
------------------------------------------------

ከዐብደላህ ኢብኑ ዑመር#ረዲየላሁ_ዐንሁማ ተይዞ «የአላህ መልእክተኛ #ሶለላሁ_ዐለይሂ_ወሰለም) ሶደቀተል ፊጥር #በወንድም
#በሴትም፣
#በጨዋም
#በባሪያም፣ ከተምር አንድ ቁና ወይም ከገብስ አንድ ቁና (መስጠትን) ግዴታ አድርገዋል ብለዋል።

ኢማሙል ቡኻሪ 1503 ላይ በዘገበው

#በሌላ_ዘገባም_እንደዚሁ__!! ነቢዩ#ሶለላሁ_ዐለይሂ_ወሰለም) «ሰዎች ወደ (ዒድ) ሶላት ቦታ ከመውጣታቸው በፊት እንዲሰጡ» አዘዋል የሚል ዘገባ አለ።

#ወደ_ዑለማወቹ_ዝርዝር_ፈተዋ_ስንገባ!!
----------------------------------------------------

1⃣ዘካተል ፊጥር ፍርዱ ምንድነው?
~>ኢብኑ ባዝ (አላህ ይዘንላቸውና) እንዲህ ይላሉ:–
“የፊጥር ዘካህ በሁሉም ሙስሊም በትልቁም በትንሹም፣ በሴቱም በወንዱም፣ በጫዋውም ሰው ሆነ በባሪያው፣ ግዴታ ነው።” [አልፈታዋ 14/197]
2⃣ዘካተል ፊጥር የሚሰጠው በምንድነው?
~>ኢብኑ ባዝ (አላህ ይዘንላቸውና) እንዲህ ይላሉ:–
“ከምግም፣ ከተምር፣ ከገብስ፣ ከስንዴ፣ ከዘቢብ፣ አልያም በአመዛኙ የዑለማዎች ንግግር ከሌሎች ይህን ከመሳሰሉ፣ ሰዎች እንደ ሀገራቸው ከሚመገቡት ነገር (ለአንድ ሰው) አንድ ቁና ትሰጣለች።”
3⃣የዘካተል ፊጥር መስጫው (ማውጪያ) ጊዜው መቼ ነው ሊሆን የሚችለው?
~>ኢብኑ ባዝ (አላህ ይዘንላቸውና) እንዲህ ይላሉ:–
“የማውጫ (የመስጫ) ጊዜዋ ከረመዷን በ28ኛው፣ በ29ኛው፣ በ30ኛው፣ ቀንና በዒዱ ንጋት ከሶላት በፊት ነው።” [አልፈታዋ 32/14–33]
4⃣የዘካተል ፊጥር ማውጫ ምክንያት ምንድነው?
~>ሸይኽ ኢብን ዑሰይሚን (አላህ ይዘንላቸውና) እንዲህ ብለዋል:–
“ባሪያው አላህ በሰላም ስላስፈጠረውና ሙሉ ፆሙን (በህይወት እያለ) ስላስጨረሰው ምስጋናውን ይፋ ማድረጊያ ነው።” [አልፈታዋ 18/257]
5⃣ዘካተል ፊጥር ግዴታ የማትሆንበት ምን አይነት ሰው ነው?
~>ሸይኽ ኢብን ዑሰይሚን (አላህ ይዘንላቸውና) እንዲህ ብለዋል:–
“ከአንድ አካል በስተቀር ግዴታ የማትሆንበት የለም!፣ እነርሱም ምንም የሌላቸው ድሆች ናቸው።” [አልፈታዋ 18/259]
6⃣ልጅን ዘካተል ፊጥር እንዲሰጥ ውክልና መስጠት ፍርዱ (ብይኑ) ምንድነው?
~>ሸይኽ ኢብን ዑሰይሚን (አላህ ይዘንላቸውና) እንዲህ ብለዋል:–
“ማንኛውም ሰው ለልጆቹ በጊዜው እንዲከፍሉለት ውክልና መስጠት ይፈቀድለታል። በጊዜው በስራና በመሳሰሉ ጉዳዮች ከሚኖርበት ሀገር ውጪ ሆኖ ውጥረት ውስጥ ቢሆን (በጊዜዋ እንዲሰጥለት ውክልና መስጠት ይችላል)።” [አልፈታዋ 18/262]
7⃣ድሃና ዘካተል ፊጥር መቀበል የሚገባው ሰው፣ ዘካተል ፊጥርን እንዲቀበልለት ለሌላ ሰው ውክልና መስጠት ይችላልን?
~>ሸይኽ ኢብን ዑሰይሚን (አላህ ይዘንላቸውና) እንዲህ ብለዋል:–
“ይህ ይፈቀድለታል” [18/268]
8⃣ዘካተል ፊጥር በሚሰጥ ጊዜ የተለየ የሚባል ዱዓ አለን?
~>“ዘካተል ፊጥር በሚሰጥበት ጊዜ የሚባል የተለየ ዱዓ አናውቅም።” [ቋሚ የፈትዋ ኮሚቴ 9/387]
9⃣የዛከተል ፊጥርን ዋጋ በገንዘብ ማውጣት ይፈቀዳልን?
~>ኢብኑ ባዝ (አላህ ይዘንላቸውና) እንዲህ ይላሉ:–
“በአብዘሃኛው የእውቀት ባለቤቶች ንግግር የዘካተል ፊጥርን ዋጋ በብር ቀይሮ ማውጣት አይፈቀድም። ምክንያቱም ነቢዩ صلى الله عليه وسلم እና ሶሀባዎች ከሚሰጡት ከነበረው ተቃራኒ ስለሆነ ነው።” [አልፈታዋ 14/32]

~>ሸይኽ ኢብን ዑሰይሚን (አላህ ይዘንላቸውና) እንዲህ ብለዋል:–
“ከምግብ እህል (ምግብ ነክ) ነገር ካልሆነ ነገር ማውጣቱ አያብቃቃውም። ምክንያቱም ግዴታ የሆነችው ከምግብ ነውና።” [አልፈታዋ 18/265]
1⃣0⃣ዘካተል ፊጥር ለመስጠት እንደሌላው ዘካ፣ ግዴታ የሚሆንበት መጠን አለውን?(ኒሷብ)
~>ኢብኑ ባዝ (አላህ ይዘንላቸውና) እንዲህ ይላሉ:–
“ይህን ያህል ካልደረስ ግዴታ አይሆንበትም የሚባል ገደብ የለውም። ይልቅ ሙስሊም በሆነ ሁሉ ላይ ለራሱ፣ ለቤተሰቦቹ፣ ለሚስቱና ለልጆቹ እንዲሁም በሱ ሀላፍትና ስር ላሉት፣ አንድ ቀን ለሊቱን ጨምሮ ከሚመገበውና ከሚመገቡት ምግብ ከተረፈ፣ ማውጣቱ ግዴታ ይሆንበታል።” [አልፈታዋ 14/197]
1⃣1⃣ዘካተል ፊጥር የሚሰጠው መጠን ስንት ነው?
~>ኢብኑ ባዝ (አላህ ይዘንላቸውና) እንዲህ ይላሉ:–
“ግዴታው ሰዎች ሀገራቸው ላይ ለምግብነት ከሚጠቀሙት ነገር አንድ ቁና ነው። በኪሎ በአማካኝ 3ኪሎ ነው።” [አልፈታዋ 14/203]
1⃣2⃣ዘካተል ፊጥርን፣ ዘካተል ፊጥር የሚሰጠው ሰው ከሚኖርበት ሀገር ውጪ ለሌላ ሀገር መስጠት ይፈቀዳልን?
~>ኢብኑ ባዝ (አላህ ይዘንላቸውና) እንዲህ ይላሉ:–
“ሱንናው ዘካተል ፊጥር የሚሰጠው ሰው በሚኖርበት ሀገር ውስጥ ለሚገኙ ድሆች ዘካውን መስጠትና ወደሌላ ሀገር አለመውሰዱ ነው።” [አልፈታዋ 14/213]
1⃣3⃣ዘካተል ፊጥር ማህፀን ውስጥ ላለ (ላልተወለደ) ልጅ ማውጣቱ ግዴታ ይሆናልን?

~>ሸይኽ ኢብን ዑሰይሚን (አላህ ይዘንላቸውና) እንዲህ ብለዋል:–
“ዘካተል ፊጥር መህፀን ውስጥ ላለ ልጅ በግዴታነት አይሰጥም፣ ነገር ግን በተወዳጅነት መንገድ መስጠት ይቻላል (ተወዳጅ ነው)።” [አልፈታዋ 18/263]
1⃣4⃣ዘካተል ፊጥር ሙስሊም ላልሆኑ ሰራተኞች መስጠት ይፈቀዳልን?
~>ሸይኽ ኢብን ዑሰይሚን (አላህ ይዘንላቸውና) እንዲህ ብለዋል:–
“ዘካተል ፊጥርን ሙስሊም ለሆኑ ድሆች ካልሆነ በስተቀር ለሌላ መስጠት አይፈቀድም።” [አልፈታዋ 18/285]
1⃣5⃣የአንድ ሰው ዘካተል ፊጥር ለአንድ ሰው ብቻ ነው የምትሰጠው ወይስ ለተለያዩ ሰዎች ትከፋፈላለች?

~>“የብዙ ሰዎችን ዘካተል ፊጥር ለአንድ ሰው ብቻ መስጠት ይፈቀዳል፣ ልክ ለተለያዩ ሰዎች በታትኖ መስጠት እንደሚቻለው።” [ቋሚ የፈትዋ ኮሚቴ: 9/377]

1⃣6⃣ዘካተል ፊጥርን ተቀብሎ የሚሸጥ ሰው ፍርዱ (ብይኑ) ምንድነው?
~>“የወሰደው ሰው ለመውሰድ ተገቢ ከሆነ ከወሰደ በኋላ መሸጡም ይፈቀድለታል።” [ቋሚ የፈትዋ ኮሚቴ: 9/380]

1⃣7⃣ዘካተል ፊጥርን ያለ ምክንያት የዒድ ሶላት ተሰግዶ እስኪያበቃ ድረስ ማዘግየት ፍርዱ (ብይኑ) ምንድነው?
▪️ ሸይኽ ኢብን ዑሰይሚን (አላህ ይዘንላቸውና) እንዲህ ብለዋል:–
“የዒድ ሶላት ተሰግዶ እስኪያበቃ ድረስ ማዘግየቱ ክልክል (ሀራም) ነው። ከዘካተል ፊጥርም አታብቃቃውም።” [አልፈታዋ 18/266]
#ወላሁ________አዕለም!!

@nuredinal_arebi
@nuredinal_arebi
@nuredinal_arebi


የትውልድ ቦታየ የዳዴ መንደሬ፡
የኔነት ግርማ ነሽ አውቃለው ሀገሬ፡
አንች የዋህ ነበርሽ ግና ምን ያደርጋል፡
አንዳንድ ልጂሽ ነኝ ባይ እንደ እሾክ ይዋጋል፡

እራስ ወዳድነት እንዲህ ተንሰራፍቶ፡
ቦርጩ ራሱ ሆኖ ሆድ ህሊናን ገዝቶ፡

ነፃ ስንወጣ ከጭቆና ቀንበር፡
ያኔ ያኗኗረን ፍትህ እንደነበር፡
አንባገነኖቹ አፄወች ሳይገዙን፡
አሐዳዊ ሆነው መጥተው ሣይበርዙን፡
ኩፋር ሁኑ ብለው ሣይገድሉን በስተፊት፡
መከባበር ነበር ያንች ግሩም ትውፊት፡

የነጃሽይ ሰንደቅ የዒማም አህመድ ሀገር፡
የጀግና መፍለቂያ የፍትህ መነፀር፡
የያኔው ደግነት ልቤ ላይ ተቀርፆ፡
የሰውነት ሚስጥር ባንደበቴ ሰርፆ፡

ወደፊት ተራምደን ያኔ ላይ በወጣን፡
ዳግም እንደገና ፍትህን ባመጣን፡
ሁሉም በቀረብን ውሀችን በጠጣን፡

Nur


🌺🌺👇

✍ የሴቶች ምርጥ ለሙስሊሞች ምሳሌ..
✍ قال الله عز وجل👇

✍ [[«وضرب الله مثلا للذين امنوا ٱمرأت فرعون إذ قالت رب ٱبن لي عندك بيتا في الجنة ونجني من فرعون وعمله ونجني من القوم الظالمين»]]

✍ [[ ለእነዚያ ላ'መኑት الله ምሳሌን አደረገ የፊርዓውን ሚስት እንዲህ ባለች ጊዜ (አስታውስ) ''ጌታዬ ሆይ አንተ ዘንድ ጀነት ውስጥ ቤትን ገንባልኝ ከፊርዓውን እና ከስራው ነጃ አውጣኝ ከበዳይ ህዝቦችም ነጃ አውጣኝ"]]

👆ትል ነበር ከዛ አንባ ገነን ጌታ ነኝ እያለ ከሚሞግተው በደለኛ ንጉስ ስር ሆና #ከጌታዋ_ትልቅ_ቦታም_አገኘች_ለሙዕሚኖችም_ምሳሌ_አደረጋት.!!

✍ [[« ومريم ٱبنت عمران التي أحصنت فرجها فنفخنا فيه من روحنا وصدقت بكلمات ربها وكتبه وكانت من ٱلقانتين»]]

✍ [[« መርየም የዒምራንም ልጅ ያቺ ብልቷን የጠበቀች የሆነች ከሩሀችን ሩህን ነፋንበት በጌታዋ ቃል እና በኪታቡ አመነች ቀጥ ካሉትም ነበረች »]]

✍ የሙዕሚኖች ምሳሌ የالله ወልዮች!!

@dewaselefyabewuchale


🌺🌺👇

✍ قال الإمام الألباني رحمه الله تعالى:

✍ المسلم لا يتقرب إلى الله بما وجد عليه الناس، وإنما بما كان عليه سيد الناس رسول الله صلى الله عليه وسلم.

📚 سلسلة الهدى والنور ٦٥٠

✍ ኢማሙ አልባኒ رحمه الله እንዲህ አለ-

✍" ሙስሊም ሰዎችን ባገኘበት ወደ الله አይቃረብም፤ እሚቃረበውማ የሰዎች አለቃ የሆኑትን መላዕክተኛ صلى الله عليه وسلم ባገኘበት ነው።

📚 ሲልሲለቱ ሁዳ ወኑር /650


🌺🌺👇

✍ ያለንበት ወር የቁርዓን ወር ነው የቲላዋ ወር!! ቁርዓን በብዛት የሚቀራበት ወቅት ነው!!

✍ وكان السلف الصالح يكثرون من تلاوة القرآن في رمضان.

✍ ደጋግ ሰለፎች በረመዷን ቁርዓን ማንበብን ያበዙ ነበር።

✍ كان الإمام الزهري رحمه الله إذا دخل رمضان يقول إنما هو تلاوة القرآن،وإطعام الطعام.

✍ ኢማሙ ዙህሪይ رحمه الله ረመዷን ሲገባ እንዲህ ይል ነበር" እሱማ የቲላዋ ምግም የመመገቢያ ወር ነው""

✍ ግን ብዙ እህቶች ሀይድን ምክንያት በማድረግ ሶስት ስድስት ሰባት ቀን ወይም እንደ አዳቸው ያለምንም ቲላዋ እነዚህን የተከበሩ ቀናቶች ያሳልፏቸዋል!!

‼️ #ለምን?? ለእነሱ ከልካይ መረጃ አላቸውን?? ቁርዓንን ሀይድ ላይ ሆና እንዳትነካ የሚል መረጃ አላቸውን??

✍ ታላቁ ሙሀዲስ ፈዲለቱ ሸይኽ አቡ ዓብደረህማን ሙቅቢል ቢን ሀዲ አል-ዋድዕይ رحمه اللّه تعالى እንዲህ ዓይነት ጥያቄ ቀረበለት👇

✍ : ما حكم مس المصحف المرأة الحائض من غير حائل؟وكذالك ما حكم دخول المسجد أيضا للمرأة الحائض والنفساء؟

✍ ሀይድ ላይ ለሆነች ሴት ቁርዓንን ያለ መጋረጃ መንካቷ ሁክሙ እንዴት ነው?እንደዚሁም ሀይድ ላይ ወይም ኒፋሳ ላይ ያለች ሴት መስጂድ መግባቷስ ሁክሙ እንዴት ነው??

🌺 እንዲህም ሲል መለሰ رحمه الله تعالـﮯ🌺👇

✍ الحمد لله وصلاة والسلام على رسول الله،صلى الله عليه و على آله وسلم وأصحابه ومن والاه،وأشهد أن لا إله إلا الله وحده لا شريك له وأشهد أن محمد عبده ورسوله،

👈 أما بعد

✍ فحكم مس المصحف الحائض بدون حائل #جائز، لعدم ورود الدليل الصحيح في ذلك،
✍ ሀይድ ላይ ያለችዋ ቁርዓንን ያለ መጋረጃ መንካት #የተፈቀደ ነው፡ በዚህ ላይ ምንም አይነት ትክክለኛ መረጃወች ስላልመጡ!!(ይከለከላል ሀራም ነው የሚል ምንም አይነት ትክክለኛ መረጃ የለም ስለዚህ ዓስሉ ጃኢዝ ነው)

✍ وأما قول الله تعالى: [[ لا يمسه إلا المطهرون ]] ( الواقعة:٧٨)) فالمراد بهم #الملائكة،

✍كما قال سبحانه وتعالـﮯ في كتابه الكريم:[[ وما تتنزلت به ٱلشياطين ]] ( الشعراء: ٢١٠) أي بالقرآن [[ وما ينبغي لهم وما يستطيعون،إنهم عن ٱلسمع لمعزولون]] ( الشعراء ٢١٢،٢١١)

✍ [[ ንፁሁኖች እንጂ አይነኩትም]]( አል-ዋቂዓ 79) የሚለው የالله تعالـﮯ ንግግርማ #መላኢኮችን ነው የተፈለጉበት!!

✍ ልክ سبحانه وتعالـﮯ በተከበረው ኪታቡ ላይ እንዳለው👉[[ ሸይጧኖች አላወረዱትም,ለእነሱ አይገባቸው]](አሹዕራ 210)

✍ ማለትም ለእነሱ አይገባቸውም አይችሉምም, እነሱ ከመስማት የተራቁ(የተወገዱ)ናቸው]]( አሹዕራ 211, 212,)

✍ نعم، والإمام مالك رحمه الله تعالـﮯ يقول في موطإه : إن أحسن ما فسر به هذه الآية وهي قوله تعالـﮯ: [[ لا يمسه إلا المطهرون]] أحسن ما فسر هو قوله تعالـﮯ:👇

✍ [[ كلا إنها تذكرة ، فمن شاء ذكرة،في صحف مكرمة، مرفوعة مطهرة، بأيدى سفرة ،كرام بررة]] ( عبس ١١-١٦)

✍ አዎ, ኢማሙ ማሊክ رحمه الله تعالـﮯ ሙወጦዑ ላይ እንዲህ ይላል ይሄንን አያ ባማረ ሁኔታ የሚፈስረው [[ ንፁሀኖች እንጁ አይነኩትም ]] የሚለውን ንግግር ባማረ ሁኔታ የፈሰረው የالله تعالى ንግግር ነው እሱም👇

✍ [[ እሷ መገሰጫ ናት, የሻ ሰው ይገሰጥ,በተከበረ ሱሁፍ ላይም ናት, ንፁህ እና ከፍ ያለች ናት,በመላኢኮች እጅ ላይ ናት) الملائكة الذين هم السفراء بين الله وبين عباده),የተከበሩ እና ንፁሆች(በሆኑት እጅ ነው የዕኒ ቁርዓን)

✍ المراد بهم في هذه الآية الملائكة، وكذالك أيضاً آية الواقعة وهي [[ والمراد بهم في هذه الآية الملائكة،👈(١) والله سبحانه وتعالـﮯ أعلم.
✍ በዚህ አያ ላይ የታሰበው መላዒኮችን ነው👆 ዋቂዓ ላይ ያለውም አያ [[ لا يمسه إلا [[ المطهرون ሙራዱ መላኢኮችን ነው!! الله سبحانه وتعالـﮯ أعلم!!

(١)👉 الموطأ-رواي يحيى الليثي-( ١٩٩/١)

✍ هذا، وأما دخول المسجد الحائض فلا أعلم دليلاً من الكتاب والسنة يمنع من ذلك

✍ ሀይደኛዋ መስጂድ መግባቷማ ከቁርዓንም ከሀዲስም በዚህ ነገር ላይ #ከልካይ መረጃን አላውቅም!!

✍ وحديث: ""إني لا أحل المسجد الحائض ولا جنب"" هذا الحديث ضعيف،

✍ ንህ ሀዲስ"" እኔ መስጅድን ለሀይደኛ እና ለጁኑብ አልፈቅድም"" የሚለው #ዶዒፍ ነው!!
✍والنبي صلى الله عليه وسلم يقول لعايشة :"" إن حيضتك ليست في يدك""
✍ ነብዩ ﷺ ለዓኢሻ እንዲህ ይሏታል "" ሀጅሽ በእጅሽ አይደለም""

✍ ويقول أيضاً لها :"" افعلي ما يفعل الحاج غير أن لا تطوفي بالبيت ""
✍ እንዲህም ይሏት ነበር "" ሀጃጆች የሚሰሩትን ሁሉ ስሪ ጧፍ ሲቀር"" ( ከሀጃጆች ስራ መካከል ቁርዓን መቅራት መስጂድ መቀመጥ ዋና ዋናዎቹ ናቸው)

✍ نعم وكان هناك امرأة لها خيمة في المسجد وتبيت في المسجد، والمرأة هي من النساء، يأتيها ما يأتي النساء، فما قال النبي صلى الله عليه وسلم إذا جاءتك الحيضة #فاخرجي،

✍ አዎ, አንዲት ሴትም ነበረች መስጂድ ውስጥ ግርዶሽ ተደርጎላት መስጅድ ውስጥ ታድር ነበር ። ያቺ ሴት ከሴቶች ናት ሴት የሚመጣት እሷም ይመጣታል ነብዩ ﷺ ሀይድሽ ሲመጣ #ውጪ አላሏትም

👈 ففيه دليل على أنه #يجوز للمرأة أن تدخل المسجد وهي حائض وهكذا نفساء والله سبحانه وتعالـﮯ أعلم

✍ ይህ ሀይደኛዋ እንዲሁም ኒፋስተኛዋ መስጅድ መግባት #እንደሚፈቀድ ያመላክታል والله سبحانه وتعالـﮯ أعلم.


✍#ምንጭ_ከዚህ👇
#عناقد_الكرامة_بالإجابة_على_اسئلة_نساء_أهل_تهامة.
📚 إعداد وتعلق أم رواحة بنت درويش.

=====🍃🌺🍃=====

✍ ኡኽታ በዶዒፍ ሀዲስ የሚበጅሽን እንዳታጪ... ሀያ ወደ ስራ መቅራት ይቻልልሻል ቅሪ አንቺ የالله ባሪያ‼️‼️

✍ ምናልባትም ያቺ እህቴ ይህ አልደረሳት ይሆናል!! እናድርስላት

جزى الله خيرا كل من قرأها ولمن نشرها بين المسلمين!!

https://telegram.me/dewaselefyabewuchale
https://telegram.me/dewaselefyabewuchale


«ما حكم ذوق الطعام في نهار رمضان والمرأة صائمة ؟»

«ፆመኛ የሆነች ሴት ረመዷን ቀን ላይ ምግብን መቅመሷ ሁክሙ እንዴት ነው?»

«حكمه لا بأس به لدعاء الحاجة إليه ، ولكنها تلفظ ما ذاقته»

«ለመቅመስ የሚጠራ ሀጃ ካለ ችግር የለውም ነገር ግን የቀመሰችውን ትትፋው።»

المصدر : [ ٦٠ سؤالا في أحكام الحيض والنفاس/لفضيلة الشيخ محمد بن صالح العثيمين رحمه الله ص٢٥].

https://telegram.me/dewaselefyabewuchale


🌺🌺👇

✍ ለቢድዓ መቸኮል ምን ይሉታል ‼️??

#ብትሰሚ_ይሻልሻል
ቢድዓ ላይ ወድቅሽ ነገ በዛ በጭንቅ ቀን ፀሐይ በሚጠርበት ቀን ውሀ በሚጠማበት ቀን ላብ በሚያጨናንቅ ቀን የረሱል صلى ا ፤الله عليه وسلمን ሀውድ ከምታጭ ዛሬ ብትሰሚ እና ብትቶብቺ ይሻልሻል🔊🔊📣📣

እዩልኝ እማ ምን እንደሚሰራ‼️👇


የኔ ሚስኪን እህት ምንኛ ቶበተች
ረመዷን መጣ #ነሺዳ_ከፈተች
በቃ አልሰማም ብላ መዚቃ ደለተች

ፊልም አላይም አለች ገብቷል ረመዷን
ድባቡ እንዲያምር #ክፈቱ_ዩሱፍን

Islamic ድራማ ክፈቱ እንመልከት
ትላለች ምንም የማታውቀው ሚስኪኒቷ እህት

#የሱፍይ_የኢኽዋን_የአህባሽ_ድሪቶ_ባንቺ_ላይ_እንዲደርትብሽ_አትፍቀጂ‼️

መቶበት ማለት ከወንጀል ወደ ቢድዓ ሳይሆን ከወንጀል ወደ ሱና ወደ ቁርዓን ወደ ሰለፎቹ መመለስ ነው።እሺሺሺ ኡኽታዬ።

#እስኪ_ስንት_እና_ስንቶቹ_ናቸው_በረመዷን_ወር_ነሺዳን_ሲያዳምጡ_islamic_ድራማ ሲያዩ እና ጥርሳቸውን ሲመጡ የሚውሉት ጊዜያቸውን በከንቱ የሚያጠፉት።ቀጥተኛውን መንገድ ይምራቸውና‼️

#እስኪ_እንደው_በالله_ነሺዳ_እና_ድራማ_መቼ_ነው_ሸሀዳን_የተቀበሉት_መቼ_ሰልመው_ነው_ISLAMIC_MUSIC_ISLAMIC_MOVIE_የተባሉት ጥያቄ ምልክት።


እስላማዊ ሙዚቃ ኢስላማዊ ድራማ የሚባል ነገር የለም።

#ቁርዓን_ስሚ_ቁርዓን_ተመልከቺ።ግዜሽን በከንቱ አታጥፊው እሺ።

ኢስላሚክ የሚል ልብስ ስለለበሱ ኢስላማዊ የሚል ስም ስለተሰጣቸው #ሀቅ_ናቸው_ማለት_አይደለም!!

ዋናው ስም አይደለም ዋናው #እውነታ_ነው_ወይ የሚለው ላይ ነው #አግኝተሽኛል_ኣ_እህቴ!?

‼️العبرة ليست بالأسماء، العبرة بالحقائق‼️

‼️ الاسماء فقد تكون ضخمة ولاكنها جوفاء ليس فيها
شئ‼️
‼️ በርግጥ ስሞች ትልቅ (የከበዱ)ሊሆኑ ይችላሉ ግን በውስጧ ምንም የሌለች ሆኗ‼️

አዎ ኡኽታዬ #እሳቱን_ውሀ_ነው_ብትይው_ከእሳትነቱ_ተቀይሮ_ውሀ_አይህንልሽም

📚 الأناشيد فهي من دين الصوفية،المبتدعة ،الذين اتخذوا دينهم لهوا ولعبا واتخاذ الأناشيد من الدين فيه تشبه بالنصاري.

📚 ነሺዳ የሙብተዲዖቹ ሱፍዮች ዲን ነው፤እነዚያ ዲናቸውን ማላገጫ እና መጫዎቻ ያደረጉት [[ሱፍዮች የነሱ ዲን ነው።]]ነሺዳዎችን ከክርስቲያኖች ጋር በመመሳሰል ያዙ።

📚 قال الشيخ الفوزان حفظه الله تعالى وهذا ابتداء في الدين وهو من دين الصوفية المبتدعة،فهم الذين عرف عنهم اتخاذ الأناشيد دينا،

📚 ሸይኽ ፈውዛን حفظه الله
፡تعالى ይህ(ነሽዳ) በዲን ላይ አዲስ (ፈጠራ (ቢድዓ)) ነው።እሱ የሙብተዲዖቹ ሱፍዮች ዲን ነው።እነሱ ነሽዳን ዲን አድርገው በመያዝ የሚታወቁ ናቸው።

📚 فالواجب التنبه لهذه الدسائس،ومنع بيع هذه الأشرطة،لأن الشر يبدأ يسيرا ثم يتطور ويكثر إذا لم يبادر بإزالته عند حدوثه.انتها..

📚👈كتاب الخطب المنبرية📚

📚 ይህንኅ ሸር ማስጠንቀቅ #ግድ_ነው_ካሴቶች_እንዳይሸጡ_መከልከልም(ግድ ነው) ሸርን ገና ሲጀመር ካላጠፉት፤ ቀለል ብሎ ይጀምርና ወደ ብዙ ይቀየራል።

ይሉናል👇👇
📚 አልኹጠቡ ሚንበርያ 📚

እና እህትዬ እያልኩሽ ያለሁት እየገባሽ ነው አይደል!!!!!?አዎ ይሄንን ሸር በመስማት ላይ ግዜሽን አንዳታባክኚ እሺ!!?

#አልሰማሽም ምናምን አያዋጣም እሽ!!!!! ምክንያቱም ሁጃ
ሰተናላ‼️ሁጃ ካለሽ አምጪ‼️

✍አንዳንዷ እንዲህ ትላለች👇

ረሱልን ሲቀበሏቸው ተሰብስበው ሴቱም ወንዱም #ጦለዓል_በድሩ_ዓለይና_ሚንሰኒያቲል_ሁዳ_ወጀበ_ሹክሩ_ዓለይና_መደዓ_ሊላሒዳ ብለው የለም
ወይ⁉️ታዲያ እንዴት አይቻል ትላላችሁ!?

እሺ እህትዬ ጥያቄ ላንችው
✍⁉️ሀዲሱ ሶሒህ ቡኻርይ ነው ሶሒሁ ሙስሊም ነው ወይስ ሀሰን ነው⁉️

👉____ሶሂህ___ይሁን____ዶዒፍ የምታውቀው ነገር የላትም ብቻ #የዩሱፍ_ቀርዷዊን_ኪታብ_በሀሰን_ታጁ_የተተረጎመውን_ሀላል_እና_ሀራምን_አንብባ_ነው_እንዲህ_የምትለው

አትታለይ እህትዬ ይህ ሀዲስ #ዶዒፍ_ነው_ሰማሽኝ_ዶዒፍ አዎ እርፍ በይ በዶዒፍ ደግሞ አይሰራም ተግባባን።

✍ እና ለማስታወስ ያክል ነው።በነሺዳ ቢዚ እንዳትሆኚ
https://telegram.me/dewaselefyabewuchale


የሸይጧን ወታደሮች በዚህ በተከበረ ወር የሚያመጧቸውን ሙሰልሰሎች ተጠንቀቁ‼️

احذروا جند الشيطان في هذا الشهر الكريم .

العلّامة / صالح بن فوزان الفوزان حفظه الله تعالى .
@dewaselefyabewuchale
@dewaselefyabewuchale


: الحائض والنفساء هل تأكلان وتشربان في نهار رمضان ؟

ሀይድ እና ኒፋሳ ላይ ያለች ሴት በረመዷን ቀኑ ላይ መብላት መጠጣት ትችላለችን??

: نعم تأكلان وتشربان في نهار رمضان لكن الأولى أن يكون ذلك سراً إذا كان عندها أحد من الصبيان في البيت لأن ذلك يوجب إشكالاً عندهم .

ነዓም በረመዷን ቀን ላይ መብላት መጠጣት ትችላለች ፤ ግን ይህ ነገር እሷ ዘንድ ህፃን ካለ እነሱ ዘንድ ኢሽካል እንዳይፈጠርባቸው ሰተር ማለቱ በላጭ ነው!!
#المصدر_من_هنا👇 :
[ ٦٠ سؤالا في أحكام الحيض والنفاس/لفضيلة الشيخ محمد بن
صالح العثيمين رحمه الله ص١٤].

https://telegram.me/dewaselefyabewuchale


Репост из: قَـــــــنَاةُ السَّلَـــفِــــيَّاتِ بِالوُشَالِي
ትልቁ ያአሏህ ውዴታ ሚገኝበት ነገር ቁርኣን ማንበብ ነው።

‏قال ابن رجب - رحمه الله - :

" أعظم ما تحصل به محبة الله من النوافل :
#تلاوة٠القرآن ،
وخصوصا مع التدبر " .

[ مجموع الرسائل ٨٧/٤ ].
@dewaselefyabewuchale

Показано 20 последних публикаций.

200

подписчиков
Статистика канала