Dÿñámîç śpőrt™🇪🇹


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: не указана


ይህ ታላቁ የስፖርት ቻናል Dynamic ስፖርት 🇪🇹 ነው!!!
☞ቻናሉን JOIN ሲያደርጉ |
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
➠የጨዋታ ፕሮግራሞች እና ውጤቶች
➠ትኩሱ የዝውውር ዜናዎች
➠ጨዋታዎች በቀጥታ ከየስታድየሞቹ
ለማንኛውም ጥያቄ & አስተያየት @dynamicsportET_bot
Creator👉 ✦[ @Duche_velle ] ✦
Other channel 👉 @classicfashionnns

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций




🚨 NEW:-


ሊቨርፑሎች አልፎንሶ ዴቪስን በክረምቱ በነፃ ዝዉዉር ለማስፈረም ከሪያል ማድሪድ እና ባርሴሎና ጋር ፉክክሩን ተቀላቅለዋል።


[The AthleticFC]


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport


🚨 በዩሮፓ ሊጉ ሬንጀርስ ከ ቶተንሀም 1 አቻ ተለያይተዋል።

ዲያን ኩሉሴቭስኪ ለቶተንሀም የአቻነቷን ግብም ማስቆጠር ችሏል።


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport


🚨 ራስመስ ሆይሉን በአሰልጣኝ ሩበን አሞሪም ስር:-

👕 4 ጨዋታዎችን በቋሚነት ጀመረ
⚽ 5 ግቦችን አስቆጠረ
🅰️ 1 አሲስት አደረገ

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport


🚨 በዘንድሮ የዉድድር ዓመት በዩሮፓ ሊጉ ከራስመስ ሆይሉን በላይ ያስቆጠረ ተጫዋች የለም።


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport


🚨 ሩበን አሞሪም ማንችስተር ዩናይትዶች በአዉሮፓ ከማርች 2023 በኃላ ለመጀመሪያ ጊዜ ከሜዳቸዉ ዉጪ እንዲያሸንፉ አድርገዋል።


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport


🚨 ቀያይ ሴጣኖቹ ድል ቀንቷቸዋል!

በዩሮፓ ሊጉ ቪክቶሪያ ፕልዘን በ ማንችስተር ዩናይትድ 2 ለ 1 ተረተዋል። ለዩናይትዶች ተቀይሮ የገባዉ ራስመስ ሆይሉን ሁለቱንም ግቦች ማስቆጠር ችሏል።

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport


🚨 NEW;


ፌዴሪኮ ኬሳ እና ዲዬጎ ጆታ ከጉዳታቸዉ አገግመዉ ወደ ልምምድ ተመልሰዋል።


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport


🚨 ሳንድሮ ቶናሊ ዳግም ወደ ጣልያን ሴሪ ኤ ለመመለስ ስሙ ቢያያዝም ወኪሉ ይህንን ጉዳይ አስተባብሎ በኒዉካስል ደስተኛ እንደሆነ ገልጿል።


[Fabrizio Romano]


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport


🚨 ማንችስተር ሲቲዎች አዲስ ተከላካይ ለማስፈረም ሩበን ዲያዝን ለመሸጥ እያሰቡ ይገኛሉ።

➛ [TEAMtalk]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport


🚨 ቼልሲዎች በሊያም ዴላፕ ዝዉዉር ላይ የመነሻ ንግሮችን ከኢፕስዊች ታዉን ጋር አድርገዋል።


➛ [Siphillipssport]


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport


🚨 ዎልቭስ የቀኝ መስመር ተከላካዩን ኔልሰን ሴሜዶን ውል ለማራዘም ይፈልጋሉ።

[Express & Star]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport


🚨 ቶተንሃሞች የ17 አመቱን አየርላንዳዊ የፊት መስመር ተጫዋች ሜሰን ሜሊያን ከሴንት ፓትሪክ አትሌቲክስ ለማስፈረም ድርድር ላይ ናቸው።

[Football Insider]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport


🚨 ኤቨርተን ፣ክሪስታል ፓላስ እና ፉልሀም የሊዮኑን የክንፍ መስመር ተጫዋች ኧርነስት ኑማህን በጥር የማስፈረም ፍላጎት አላቸው።

[FootMercato]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport


🚨 ክሪስታል ፓላስ በጥር የዝውውር መስኮት የፍሉሚኔሱን ጆን አሪያን ለማስፈረም ከፍተኛ ፍላጎት አላቸው።

[Football Insider]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport


🚨 ሪያል ማድሪድ በርካታ የፕሪሚየር ሊግ ተጨዋቾችን ለማስፈረም ኢላማ አድርገዋል።

ከእነዚህ ወስጥም

🇦🇷 ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ
🇦🇷 ክርስትያን ሮሜሮ
🇵🇹 ዲዮጎ ዳሎት
🏴ትሬንት አሌክሳንደር-አርኖልድ ይገኙበታል።

[MailSport]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport


📝 𝗗𝗘𝗔𝗟 𝗗𝗢𝗡𝗘: ሊቨርፑል የ16 አመቱን ተከላካይ ሉካስ ክላርክን ከማንችስተር ሲቲ አስፈርሟል።

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport


🚨 ጆዜ ሞሪንሆ ኒኮ ዊሊያምስ አትሌቲክ ቢልባኦን የሚለቅ ከሆነ ወደ ፕሪምየር ሊግ የሚያደርገውን ዝውውር በመተው ወደ ሪያል ማድሪድ እንዲቀላቀል እንደሚፈልጉ ተናግረዋል።

[Standard]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport


🚨 ማንችስተር ዩናይትዶች ማርከስ ራሽፎርድን ለመሸጥ እና በሽያጩ ባገኙት ገንዘብ ቡድናቸውን ለማቋቋም ቁርጠኛ ናቸው።

በክለቡ አዲስ ጅማሮ እንዲደረግ የክለቡ ሁሉንም አካላት የተስማሙ ሲሆን ፒኤስጂ ፣ሙኒክ እና ባርሴሎና የተጨዋቹ ፈላጊ ናቸው።

[caughtoffside]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport


🇪🇺 ዛሬ የሚደረጉ የዩሮፓ ሊግ ጨዋታዎች

02:45 | ሮማ ከ ብራጋ
02:45 | ማልሞ ከ ጋራታሳራይ
02:45 | ቪክቶሪያ ፕሌዘን ከ ማንችስተር ዩናይትድ
02:45 | ሮያል ዩኒየን ከ ኒስ
05:00 | አያክስ ከ ላዚዮ
05:00 | ሊዮን ከ ፍራንክፈርት
05:00 | ሬንጀርስ ከ ቶተንሀም
05:00 | ሪያል ሶሴዳድ ከ ዳይናሞ ኬቭ

🇪🇺 በአውሮፓ ኮንፈረንስ ሊግ

12:30 | አስታና ከ ቼልሲ


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport

Показано 20 последних публикаций.