Dÿñámîç śpőrt™🇪🇹


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: не указана


ይህ ታላቁ የስፖርት ቻናል Dynamic ስፖርት 🇪🇹 ነው!!!
☞ቻናሉን JOIN ሲያደርጉ |
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
➠የጨዋታ ፕሮግራሞች እና ውጤቶች
➠ትኩሱ የዝውውር ዜናዎች
➠ጨዋታዎች በቀጥታ ከየስታድየሞቹ
ለማንኛውም ጥያቄ & አስተያየት @dynamicsportET_bot
Creator👉 ✦[ @Duche_velle ] ✦
Other channel 👉 @classicfashionnns

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


🚨 የኤፌ ካፕ እሩብ ፍፃሜ ድልድል!

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport


🚨 በኤፌ ካፕ አምስተኛ ዙር ዉድድር ማንችስተር ዩናይትድ ከ ፉልሀም በመደበኛ 90 ደቂቃ እና በጭማሪ 30 ደቂቃ 1 አቻ ተለያይተዉ በመለያ ምት ፉልሀም ማንችስተር ዩናይትድን ማሸነፍ ችለዋል።

ዩናይትዶች ከ ኤፌ ካፕ ዉድድር ዉጪ ሆነዋል።

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport


🚨 HERE WE GO!

ዴነር ኢቫንጌሊስታ ወደ ቼልሲ!

ቼልሲዎች ለኮረንቲያንስ 10 ሚልዮን ዩሮ የሚከፍሉ ሲሆን ተጨማሪ 4 ሚልዮን ዩሮም የሚከፍሉ ይሆናል።

ቼልሲን በ2026 የሚቀላቀል ሲሆን በቼልሲ ቤት እስከ 2032 ድረስ የሚያቆየዉን ዉል በቅርቡ ይፈርማል።

[Fabrizio Romano]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport


🚨 የማንችስተር ዩናይትዱ አምበል ቡሩኖ ፈርናንዴዝ ለሌላ የተሻለ ቡድን የመጫወት አቅም ያለዉ በመሆኑ ከክለቡ እንዲለቅ ተመክሯል።

[Sunday Express]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport


🚨 ቶተንሀሞች በክረምቱ የኢንተር ሚላኑን ተጫዋች ዴቪደ ፍራቴሲን በ 25 ሚልዮን ፓዉንድ ለማስፈረም ተስፋ አድርገዋል።

[InterLive]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport


ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች

🇪🇹በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

09:00 | ድሬደዋ ከተማ ከ መቻል
12:00 | ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ባህር ዳር ከተማ

በእንግሊዝ ኤፍኤ ካፕ

10:45 | ኒውካስትል ከ ብራይተን 
01:30 | ማንችስተር ዩናይትድ ከ ፉልሃም

በስፔን ላሊጋ

10:00 | ሌጋኔስ ከ ጌታፌ
12:15 | ባርሴሎና ከ ሪያል ሶሴዳድ
02:30 | ማሎርካ ከ አላቬስ
05:00 | ኦሳሱና ከ ቫሌንሲያ

በጣሊያን ሴሪያ

08:30 | ሞንዛ ከ ቶሪኖ
11:00 | ቦሎኛ ከ ካግላሪ
11:00 | ጄኖዋ ከ ኢምፖሊ
02:00 | ሮማ ከ ኮሞ
04:45 | ኤሲ ሚላን ከ ላዚዮ

በጀርመን ቡንደስሊጋ

11:30 | ዩኒየን በርሊን ከ ሆልስታይን ኪል 
01:30 | ኦግስበርግ ከ ፍራይበርግ

በፈረንሳይ ሊግ ኧ

11:00 | ሊዮን ከ ብረስት
01:15 | አንገርስ ከ ቶሉስ
01:15 | አክዙሬ ከ ስታርስበርግ
01:15 | ሞንፔሌ ከ ሬምስ
04:45 | ማርሴ ከ ናንትስ

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport


ፔፕ ጓርድዮላ 🗣

"ኳሱ ልክ አይደለም ፤ እርግጠኛ ነኝ። ብዙ ኳስ ወደ ላይ ሲወጣ ነበር። ከቁጥጥር ዉጪ ነዉ። የቻምፕዮንስ ሊግ ኳስ ልዩ ነዉ ፣ የፕሪሚየር ሊግም ልዩ ነዉ። ይህ ግን ጥሩ አይደለም።"

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport


🚨 አርሰናሎች የአትሌቲኮ ማድሪዱን የተከላካይ አማካኝ ተጫዋች ፓብሎ ባሪዮስን ለማስፈረም እያሰቡ ይገኛሉ።

➛ [TBRFootball]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport


ካርሎ አንቾሎቲ 🗣

"በዚህ መልኩ መጫወት ከቀጠልን ማንንም አናሸንፍም።"

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport


ኢስኮ 🗣

"ለደስታ አገላለፄ ለሪያልማድሪድ ደጋፊዎች ይቅርታ እጠይቃለሁ። ለሪያልማድሪድ በጣም አመስጋኝ ነኝ። ሁሌም በልቤ ዉስጥ ይኖራሉ።"

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport


🚨 በአሰልጣኝ ፍራንክ ላምፓርድ የሚመሩት ኮቬንችሪ ሲቲዎች ተከታታይ 4 ጨዋታዎችን ማሸነፍ የቻሉ ሲሆን በቻምፕዮንሺፑ የደረጃ ሰንጠረዥ 5ኛ ደረጃ ላይ ይገኛሉ።

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport


🚨 ፌነርባቺዎች ጆዜ ሞሪኒሆ ላይ በተጣለዉ ቅጣት ያቀረቡት ይግባኝ ፍሬ ያፈራላቸዉ ሲሆን ጆዜ ቅጣታቸዉ ከአራት ጨዋታዎች ወደ ሁለት ጨዋታዎች ተቀንሶላቸዋል።

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport


🚨 ኦሌ ጎነር ሶልሻየር እና ቤሽክታሽ ተከታታይ 6 ጨዋታዎችን አሸንፈዋል።

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport


🚨 ማንችስተር ዩናይትዶች ፓትሪክ ዶርጉን ከማስፈረማቸዉ በፊት ሩበን አሞሪም መጀመሪያ ላይ ለማስፈረም ፈልገዉ የነበረዉ ፌዴሪኮ ዲማርኮን ነበር።

➛ [FcInterNews]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport


የእንግሊዝ ኤፍኤ ካፕ 5ኛ ዙር ጨዋታ

                  ⏰ ተጠናቀቀ

ማንቸስተር ሲቲ 3-1 ፕሌይማውዝ

ኒኮ ኦሪየሊ 45+' 75'    ታሎቪረቭ 38'
ዴብሯይነ 89'

"SHARE" @dynamicsport
@dynamicsport


🇪🇸 26ኛ ሳምንት ስፔን ላሊጋ ጨዋታ

                ⏰ ተጠናቀቀ

      ሪያል ቤቲስ 2-1 ሪያል ማድሪድ

            ካርዶሶ 34'    ዲያዝ 10'
          ኢስኮ 54' 🅿️

"SHARE" @dynamicsport
@dynamicsport


🚨 ቼልሲዎች በክረምቱ አዲስ ግብጠባቂ አያስፈሩም። ሰሚያዊዎቹ በ ፊሊፕ ጆርጊንሰን ላይ ይተማመናሉ።

➛ [Sky Sport]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport


🚨 OFFICIAL:-

IFAB ከቀጣይ የዉድድር ዓመት ጀምሮ ግብጠባቂዎች ላዬ አዲስ ህግ አፅድቋል።

ግብጠባቂ ኳሱን ከ 8 ሴኮንድ በላይ ከያዘ ዳኛዉ ለተቃራኒ ቡድን የማዕዘን ምት ይሰጣል።

"SHARE" @dynamicsport
@dynamicsport


ፔፔ ጓርድዮላ ስለ ኢልካይ ጉንዶዋን ዉል ማራዘዘም 🗣

"የሚያራዝም ይመስለኛል። ጉንዶን ፣ በርናንዶን እንፈልጋቸዋለን። ተጫዋቾች ያስፈልጉናል።"

"SHARE" @dynamicsport
@dynamicsport


🚨 NEW:-

ሊዮኔል ሜሲ ወደ ባርሴሎና አይመለስም። ኋን ላፖርታ ፕሬዝዳንት ሆነዉ እስከቀጠሉ ድረስ የማይቻል ነዉ።

በኢንተር ሚያሚ ዉሉን የማደስ ዕድሉ ሰፊ ነዉ።

➛ [GuillemeBalague]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport

Показано 20 последних публикаций.