የጥር 12 የረፋድ አበይት የአለም ዜናዎች !
* በአሜሪካ ለ ሰአታት አገልግሎቱን አቋርጦ የነበረው የማህበራዊ ሚዲያው ቲክ ታክ ትራምፕ ለ 90 ቀናት የሚቆይ የእፎይታ ጊዜ ለኩባንያው እሰጣለሁ ሲሉ ቃል መግባታቸውን ተከትሎ አገልግሎት መስጠት ጀመረ
* እስራኤል እና የፍልስጤሙ ሀማስ የደረሱትን የተኩስ አቁም ስምምነት ተከትሎ እስራኤል 90 የፍልስጤም እስረኞችን ከእስር ስትለቅ የ ሀማስ ቡድንም 3 የእስራኤል እስረኞችን ከእስር ነጻ ማድረጉ ተሰምቷል።
* ዛሬ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ሆነው ቃለ መሃላ የሚፈጽሙት ትራምፕ ዋይት ሃውስ በገቡ በመጀመሪያው ቀን በአሜሪካ ያሉ ህገወጥ ስደተኞች ከሀገሪቱ እንዲወጡ የሚያስገድድ ህግ ላይ እፈርማለሁ ማለታቸው አነጋጋሪ ሆኗል ::
* ተመራጩ ፕሬዚዳንት ትራምፕ ነጩ ቤተመንግስት ዋይት ሃውስ በገቡ በመጀመሪያው መቶ ቀናት ውስጥ ወደ ቻይና ጉብኝት እንደሚያደርጉ ተናገሩ።
* እስራኤል ከ ፍልስጤሙ የሀማስ ቡድን ጋር የተፈራረመችውን የግጭት ማቆም ስምምነት ተከትሎ 26O የሰብአዊ ድጋፍ የጫኑ ከባድ ተሽከርካሪዎች ወደ ጋዛ መግባታቸው ተነገረ ።
#EBS
#EBSTVNEWS
#EBSTVSPORT
#_7696_WN
https://t.me/ebstvnews