* አሜሪካ ከዚህ በኋላ የምታቆመው ብቻ ሳይሆን የምትጀምረው አንድም ጦርነት የለም ሲሉ አዲሱ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ተናገሩ
* አሜሪካ የፓናማ ካናልን እንደምትቆጣጠር ላረጋግጥላችሁ እፈልጋለሁ ሲሉ ትራምፕ በበአለ ሲመታቸው ተናገሩ
* ትራምፕ የአሜሪካ ወርቃማ ዘመን ዛሬ መጀመሩን እና አሜሪካ በእሳቸው የስልጣን ዘመን ከመቼውም ጊዜ በላይ እድገት እንደምታስመዘግብ እና የተከበረች አገር እንደምትሆን ቃል ኪዳን ገብተዋል ::
* የ ትራምፕ ቀጣዩ ዘመን ዘላቂ ሰላምን እና አንድነትን መገንባት ላይ የሚያተኩር መሆኑንም ፕሬዚዳንት ትራምፕ ተናግረዋል ::
#Trump
#EBS
#EBSTVNEWS
#EBSTVSPORT
#_7696_WN
https://t.me/ebstvnews