🏃♂🏃♂🏃♀የ2017 ሶፊማልት ሐዋሳ ሃይቅ ግማሽ ማራቶን በሐዋሳ ከተማ በነገው ዕለት ይካሄዳል።
🏃♀🏃♂🏃♀በውድድሩ ላይ ወደ 200 የሚጠጉ አትሌቶች እንዲሁም ከ 250 በላይ የጤና ሯጮች ይሳተፋሉ።
🏃♀🏃🏃♀በነገው ዕለት ከሚካሄደው የግማሽ ማራቶን ውድድር በተጨማሪ የ8ኪ.ሜ. የአትሌቶች እና የጤና ሯጮች ሩጫ እና የህጻናት ሩጫ የሚደረግ ይሆናል።
🏃♀🏃🏃♀13ኛ ዓመቱን ባስቆጠረው በዚህ ውድድር ላይ ኢትዮጵያን ጨምሮ ከስድስት አህጉራት የተውጣጡ የ25 ሀገራት ዜጎች በሩጫው ላይ ይሳተፋሉ።
🏃♀🏃🏃♀ከፍተኛ ፉክከር በሚጠበቅበት የኤሊት አትሌቶች ውድድር አሸናፊ ለሚሆኑ አትሌቶች እንደየደረጃቸው የገንዘብ ሽልማት ይበረከትላቸዋል።
🏃♀🏃🏃♀በዚህም መሰረት፦ 1ኛ ለሚወጡ 50ሺህ ብር ፣ 2ኛ ለሚወጡ 15ሺህ ብር እንዲሁም 3ኛ ለሚወጡ አትሌቶች 10ሺህ ብር ሽልማት ይበረከታል።
🏃♀🏃🏃♀በተጨማሪም በወንዶች ከ60ደቂቃ በታች እንዲሁም በሴቶች ከ70 ደቂቃ በታች ውድድሩን ለሚያጠናቅቅ አሸናፊ አትሌት የ50ሺህ ብር የጉርሻ (Bonus) ተዘጋጅቷል።
#EBS
#EBSTVNEWS
#EBSTVSPORT
#_7696_WN
https://t.me/ebstvnews