👉 አሽከርካሪዎችን የቤት ባለቤት ለማድረግ ያስችላል የተባለለት ስምምነት በሃይብሪድ ዲዛይን ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር (ራይድ) ትራንስፖርት አገልግሎት እና በኦቪድ እሪል እስቴት መካከል መፈፀሙን ሰምተናል።
👉 በአዲስ አበባ ከተማ በአጭር ጊዜ ውስጥ የቤት ግንባታዎችን በማከናወን ቤት ፈላጊዎችን የቤት ባለቤት እያደረገ መሆኑ የሚነገረው ኦቪድ እሪል እስቴትና ራይድ ትራንስፖርት በትላንትናው ዕለት ያደረጉት ስምምነት የሃይብሪድ ዲዛይንን የአገልግሎት አድማስ የበለጠ ለማስፋትና አሽከርካሪዎችንም ተጠቃሚ ማድረግ ዋነኛው ዐላማው አድርጓል ተብሏል።
👉 በስምምነቱ አሽከርካሪዎችን የቤት ባለቤት የሚያደርጋቸው ዕድል መመቻቸቱ የተገለፀ ሲሆን በገላን ጎራ አካባቢም የራይድ መንደር ይገነባል ተብሏል።
👉 በስምምነት መርኃ ግብሩ ላይ ከራይድ ትራንስፖርት በተጨማሪ ሰዋሰው መልቲሚድያ መሰል ስምምነት መፈፀሙ ሲታወቅ ኦቪድ እሪል እስቴት ከተለያዩ የአገር ውስጥ እና ዓለም አቀፍ ተቋማት ጋር በአጋርነት መሥራቱን እንደሚቀጥል በላከልን መግለጫ አሳውቋል።
#EBS
#EBSTVNEWS
#_7696_WN
https://t.me/ebstvnew