👉 በኢትዮጵያ ከ5 ሰዎች አንዱ/ዷ በህይወት ዘመናቸው ውስጥ በአዕምሮ ህመም የመያዝ አጋጣሚ አላቸው ተባለ።
👉 ይህ የተባለው በትላንትናው ዕለት በዓለም ዓቀፍ ደረጃ በተከበረው የአዕምሮ ጤና ቀን ሲሆን ዕለቱ በኢትዮጵያም በሥራ ቦታችን ለአዕምሮ ጤና ቅድሚያ እንስጥ በሚል መሪ ቃል እየተከበረ እንደሚገኝ የጤና ሚኒስቴር በማህበራዊ ትስስር ገፁ ገልጿል፡፡
👉 በዓለም ላይ ከ1.5 ቢሊዮን በላይ ሰዎች የአዕምሮ ህመም ተጠቂ መሆናቸው ሲነገር በአገራችን ኢትዮጵያ ደግሞ ይህ አኃዝ ከ5 ሰዎች አንዱ/ዷ በበሽታው የመያዝ አጋጣሚ አላቸው በሚል አስደንጋጭ መልኩ ተጠቅሷል።
#EBS
#EBSTVNEWS
#_7696_WN
https://t.me/ebstvnew