በኢትዮጵያ ምድብ የሚገኙት ዲሞክራቲክ ኮንጎ እና ታንዛኒያ የምድብ ሶስተኛ ጨዋታቸውን አድርገዋል።
ኢትዮጵያ በምትገኝበት ምድብ ዲሞክራቲክ ኮንጎ ከወዲሁ ማለፏን ለማረጋገጥ የሚረዳትን ሶስተኛ ጨዋታ በድል ተወታለች በጨዋታው የታንዛኒያው አጥቂ ክሌመንት ሚዚዜ በራሱ ግብ ላይ ባስቆጠረው ብቸኛ ግብ አንድ ለምንም አልቋል ይህም ውጤት ለሀገራችን ጥሩ እድል ይሠጣል በተለይ ነገ በሚደረገው ጨዋታ ድል ሚቀናን ከሆነ ከ ታንዛኒያ ጋር እኩል 4 ነጥቦችን በመያዝ የማለፍ ተስፋችንን እናሰፋለን
1ኛ. ዲሞክራቲክ ኮንጎ :- 9
2ኛ. ታንዛኒያ :- 4
3ኛ. ኢትዮጵያ :- 1 ቀሪ አንድ ጨዋታ
4ኛ. ጊኒ :- 0 ቀሪ አንድ ጨዋታ
በዚሁ ምድብ ነገ ከምሽቱ 1 ሰአት ጊኒ ከኢትዮጵያ የሚያረጉት ጨዋታ በ አይቮሪኮስት ይደረጋል
ድል ለዋሊያዎቹ
#EBS
#EBSTVNEWS
#_7696_WN
https://t.me/ebstvnew