👉 የፓስፖርት የአገልግሎት ዘመን ወደ 10 ዓመት ሊራዘም መሆኑ ተነግሯል።
👉 የኢምግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ሰላማዊት ዳዊት በቀጣይ የሚታተሙ ፓስፖርቶች የአገልግሎት ዘመን በፊት ከነበረው 5 ዓመት ወደ 10 ዓመት ለማራዘም መታቀዱን ዛሬ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ተናግረዋል።
👉 ዋና ዳይሬክተሯ ፓስፖርት የሚያገለግልበት ጊዜ ገደብ መራዘም ፓስፖርቱን ሳይገለገሉበት ጊዜው ስላለቀ ብቻ የሚያድሱ ሰዎችን ቁጥርን ይቀንሳል ያሉ ሲሆን ይህ ጉዳይ ከዚህ በፊት የታተሙ ፓስፓርቶችን አይመለከትም ማለታቸውን ጣቢያችን ኢቢኤስ ቴሌቪዥን ዛሬ ከታደመበት ጋዜጣዊ መግለጫ ሰምተናል ።
#EBS
#EBSTVNEWS
#_7696_WN
https://t.me/ebstvnew