#እናስታውስዎ!
የመጨረሻውና 10ኛ ዙር ነፃ የስራ ዘመቻ ነገ ቅዳሜ ሰኔ 8 ቀን 2016 ዓ.ም ከዋናውን መስሪያ ቤት እስከ አገልግሎት መስጫ ማዕከሎቻችን ድረስ ይካሄዳል፡፡
በመሆኑም ክቡራን ደንበኞቻችን በተጠቀሰው ቀንና ቦታ በመገኘት አገልግሎት ማግኝት የምትችሉ መሆኑን በአክብሮት እንገልጻለን፡፡
#የኢትዮጵያኤሌክትሪክአገልግሎት