ዛፍና ኤሌክትሪክ
መቼም ስለዛፎች ጥቅም አይነገርም፤ ምክንያቱም የዛፎችን ጥቅም ሁላችንም እናውቃለን፡፡ ለአብነት ያህል ንጹህ አየር ለመተነፍስ፣ ጎርፍን ለመከላከል፣ ድርቅን እና የአፈር መሸርሸርን ለመከላከል፣ አካባቢን ለማስዋብ ይጠቅማሉ፡፡ ዛፎችንና አረንጓዴ ተክሎችን ዝም ብሎ መመልከት በራሱ አዕምሯችንን እንደሚያረጋጋው የዘርፉ ባለሙያዎች ያስረዳሉ።
ምንም እንኳን የዛፎች አበርክቶ የጎላ ቢሆንም ዛፍና ኤሌክትሪክ ግን እሳት እና ጭድ ናቸው፤ አይስማሙም፡፡
ዝርዝሩን ማስፈንጠራያውን በመጫን ይመልከቱ
http://www.eeu.gov.et/publication/detail/1093?lang=am