በቅንጅት በሚከናወኑ ስራዎች ላይ ውይይት ተካሄደ
በተቋማችንና በነዳጅና ኢነርጂ ባለስልጣን ከፍተኛ ስራ ኃላፊዎች ደረጃ በቀጣይ በቅንጅት በሚከናወኑ ስራዎች ላይ ውይይት ተደረገ፡፡
የተቋማችን ዋና ስራ አስፈፃሚ ኢ/ር ጌቱ ገረመው እና የነዳጅና ኢነርጂ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ሠሀረላ አብዱላሂ በተገኙበት የውይይት መድረክ ተካሂዷል።
በውይይቱም አዲስ ቴክኖሎጂን ስራ ላይ ማዋል፣ የኤሌክትሪክ ኃይልን በቁጠባ መጠቀም፣ የኃይል ብክነትን መቀነስ፣ የኃይል መቋረጥን ሙሉ በሙሉ ማስቀረት፣ አስተማማኝ ኃይል ማቅረብ እና ሰታንዳርድን ተገባራዊ ማድረግ በመሳሰሉ ጉዳዮች ላይ ውይይት ተካሂዷል፡፡
በቀጣይ የሚከናወኑ ስራዎችን ለመፈጸም ከሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት የሚውጣጡ የባለሙያዎቸ ኮሚቴ የሚዋቀር ይሆናል፡፡
#የኢትዮጵያኤሌክትሪክአገልግሎት