ብልሹ አሠራርን በዲጂታል
አንዳንዴ ገና በእዘነ-ልቦናችን ስናስበው ዳገት የሚሆንብን ብዙ ነገር አለ፡፡ ሳንጀምረው የሚደክሙን፤ ስናስበው ሚያታክቱን እልፎች ናቸው፤ ምን አልባት፣ የዚህ ልማድ እርሾው ገምቱ ቢባል መፍትሔ አላገኝም የሚል እምነት ስር መስደዱ፣ ሒደቱን ስናስብ መርዘሙ፣ ወይም አይሳካም ብሎ መጣራጠሩ፣ወይም ጣጣ ይመጣብኛል ብሎ መስጋቱ ሊሆን ይችላል፡፡
በተለይ ነገሩ ብልሹ አሠራርን ለመዋጋት፣ ሕገ-ወጥ ድርጊትን ለመከላከል፣ተጠያቂነትንለማረጋገጥ ሲሆን እየተበደልንም ቢሆንም እንተወዋለን እንጂ የመጣው ይምጣ ብለን፣ ጥራስችንን ነከሰን፣ አንጀታችን አስረን፣ መብታችንን ለማስከበር፣ እስከመጨረሻው ስንታገል አይታይም፡፡
ይሔ የአንድ ግለሰብ ባሕሪ፣ ከየትም መጣ ከየት ብልሹ አሠራርን ገፍቶ ከመሟገት ዞሮ ማማት፣ ወይም በሕቡ መወንጀል ይቀናል፡፡ ማስፈንጠሪውን ተጭነው ሙሉውን ያንብቡ፡- http://www.eeu.gov.et/publication/latest-publication/5?lang=am