#GoodNews ዛሬ በይፋ ስራ የጀመረው የኢትዮጵያ ሙዓለ ንዋዮች ገበያ (Ethiopian Securities Exchange) ትልቅ እምርታ ነው
ሩቅ ሳንሄድ እዚሁ ጎረቤት ሀገሮች እንኳን ዜጎቻቸው ለስቶክ ገበያ ክፍት የሆኑ ድርጅቶችን በግልፅ ገበያ ሼር በመግዛት እና በመሸጥ ይነግዳሉ፣ ያተርፋሉ፣ ኑሯቸውን ይገፋሉ።
የውጭም ሆነ የሀገር ውስጥ ኢንቨስተሮችን ለመሳብም ሁነኛ መንገድ እንደሆነ የሚታመንበት ይህ Securities Exchange በቅርብ ወራት 50 የሀገር ውስጥ ኩባንዎች ይካተቱበታል ተብሏል።
በአሜሪካ ሀገር እንዳለው Securities and Exchange Commission (SEC) ያለ ጥብቅ ቁጥጥር የሚያደርግ አካል ግን እንደሚያስፈልገው ግልፅ ነው።
አለበለዛ ገበያው በቀላሉ ሊጭበረበር እንደሚችል በቅርብ በሌላ ሀገራት የተከሰቱ እንደ Insider Trading, Pump and Dump እና Ponzi Scheme ያሉ ወንጀሎችን ማየት ይቻላል።
በጅማሮው ተስፋ አድርገን መልካሙን ሁሉ ለተገበያዮች ተመኘን።
@EliasMeseret