🔷🇸🇦ቢስሚላህ((በአላህ ስም))
🍃 4ቱን እዝነትህን አትንፈጋቸው
① ሚስትህን
② ልጆችህን
③ ቤተሰብህንና
④ ጓደኞችህን
🍃 4 ነገሮችን ቀንስ
① እንቅልፍን
② ምግብን
③ መሰላቸትንና
④ ንግግርን
🍃 4ቱ ላይ አትጨክንባቸው
① የቲም ላይ
② ሚስኪን ላይ
③ ድሃ ላይና
④ ህመምተኛ ላይ
🍃 4 ሰዎችን ቅረባቸው
① ሙኽሊስ የሆነ ሰው
② ቃሉን ጠባቂ
③ አዛኝንና
④ ታማኝን
🍃 4 ሰዎችን ራቃቸው
① ጃሂልን
② ተከራካሪን
③ ቂልንና
④ ባዶን
🍃 4 ሰዎችን ጓደኛ* አታድርጋቸው
① ውሸታምን
② ሌባን
③ ምቀኛንና
④ ራስወዳድን
🍃 4 ነገሮችን አትቁረጣቸው
① ሰላት
② ቁርአን
③ ዚክርንና
④ ዝምድናን
🍃 በ4ቱ ተዋብባቸው
① በትእግስት
② በቻይነት
③ በእውቀትና
④ በቅንነት
🍃 ከ4 ነገሮች በአላህ ተጠበቅ
① ከትካዜ
② ከሀዘን
③ ከድብርትና
④ ከስስ
2, ፊትህ እንዲበራ ትፈልጋለህ ?
= የሌሊት ሶላት አደራ ፡፡
3, ጤና ትፈልጋለህ ?
= ፆምን አጥብቀህ ያዝ ፡፡_
4, ከጭንቅ ለመዉጣት ትፈልጋለህ
እሥቲግፋርን እንዳትለቅ ፡፡_
5, ትካዜን ማሥወገድ ትፈልጋለህ ፡፡_
ዱአን ሙጭጭ አድርገህ ያዝ ፡፡_
6, የህይወትን አድካሚ ችግሮች ለማሥወገድ ትፈልጋለህ ?_
= "ላሀወላ ወላ ቁወተ ኢላ ቢላህ " ማለት አብዛ ፡፡_
7, በረካ ትፈልጋለህ ?_
= በነብዩ ሙሃመድ (ሰለላሁ አለይሂ ወሠለም ) ላይ ሠለዋት አዉርድ ፡፡_
8, ዘና ማለት ትፈልጋለህ_ ?
= ቁርአንን ረጋ ብለህ በማሥተንተን አንብብ ፡፡
9, ያለ ድካም አጅር ትፈልጋለህ ?_
አንብበህ ሥትጨርሥ ለሌሎች ሼር አድርግ_
🔎jone&share⤵️
https://t.me/emamulwadey
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/emamulwadey
🍃 4ቱን እዝነትህን አትንፈጋቸው
① ሚስትህን
② ልጆችህን
③ ቤተሰብህንና
④ ጓደኞችህን
🍃 4 ነገሮችን ቀንስ
① እንቅልፍን
② ምግብን
③ መሰላቸትንና
④ ንግግርን
🍃 4ቱ ላይ አትጨክንባቸው
① የቲም ላይ
② ሚስኪን ላይ
③ ድሃ ላይና
④ ህመምተኛ ላይ
🍃 4 ሰዎችን ቅረባቸው
① ሙኽሊስ የሆነ ሰው
② ቃሉን ጠባቂ
③ አዛኝንና
④ ታማኝን
🍃 4 ሰዎችን ራቃቸው
① ጃሂልን
② ተከራካሪን
③ ቂልንና
④ ባዶን
🍃 4 ሰዎችን ጓደኛ* አታድርጋቸው
① ውሸታምን
② ሌባን
③ ምቀኛንና
④ ራስወዳድን
🍃 4 ነገሮችን አትቁረጣቸው
① ሰላት
② ቁርአን
③ ዚክርንና
④ ዝምድናን
🍃 በ4ቱ ተዋብባቸው
① በትእግስት
② በቻይነት
③ በእውቀትና
④ በቅንነት
🍃 ከ4 ነገሮች በአላህ ተጠበቅ
① ከትካዜ
② ከሀዘን
③ ከድብርትና
④ ከስስ
2, ፊትህ እንዲበራ ትፈልጋለህ ?
= የሌሊት ሶላት አደራ ፡፡
3, ጤና ትፈልጋለህ ?
= ፆምን አጥብቀህ ያዝ ፡፡_
4, ከጭንቅ ለመዉጣት ትፈልጋለህ
እሥቲግፋርን እንዳትለቅ ፡፡_
5, ትካዜን ማሥወገድ ትፈልጋለህ ፡፡_
ዱአን ሙጭጭ አድርገህ ያዝ ፡፡_
6, የህይወትን አድካሚ ችግሮች ለማሥወገድ ትፈልጋለህ ?_
= "ላሀወላ ወላ ቁወተ ኢላ ቢላህ " ማለት አብዛ ፡፡_
7, በረካ ትፈልጋለህ ?_
= በነብዩ ሙሃመድ (ሰለላሁ አለይሂ ወሠለም ) ላይ ሠለዋት አዉርድ ፡፡_
8, ዘና ማለት ትፈልጋለህ_ ?
= ቁርአንን ረጋ ብለህ በማሥተንተን አንብብ ፡፡
9, ያለ ድካም አጅር ትፈልጋለህ ?_
አንብበህ ሥትጨርሥ ለሌሎች ሼር አድርግ_
🔎jone&share⤵️
https://t.me/emamulwadey
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/emamulwadey