🏗ኢማሙል ዋድዒይ ኢስላማዊ ስቲድዮ አቀስታ


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: не указана


ለውድ የዚ ቻናል ኣባላት የተዘጋጀ👇👇
🌹የተለያዩ አጫጭር የሆኑ ዱሩሶችን📖📖
🌹 ወቅታዊ የድን ትምህርቶች
🌹ዳዕዋወች
🌹ኢስላማዊ ትምህርቶች
🌹እና ወርቃማ ምክሮች
➵ የተለያዩ ፋኢዳና
🌹 ፅሁፎችን pdf ያገኛሉ 🌷🌷
ሀሳብ አስተያየት
@Abu_Ketada_Esmael_Bot

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


⭕️📖ኡምደቱል አህካም

👉ደርስ ቁጥር 16

👌በ አቡ ቀታዳ እስማኢል

⭕️ከ ሀድሶቹ ጋር በተያያዘ ብዙ አህካሞች የተዳሰሱበት ደርስ

🕌በ መስጅደ ነጃሽ ደሴ

⭕️አጠቃላህ ፐሮግራሞችን ለመከታተል

👉👉ቻናሏን መቀላቀል አይዘንጉ‼️‼️

👇👇👇👇👇👇👇👇👇
🛑👉https://t.me/AbuketadaEsmael

🛑👉https://t.me/AbuketadaEsmael


✍ መዕና ላኢላሀኢለሏህ  08

معنى لاإله إلا الله

✅  በአቡ ጁሀይፋ አህመድ

# ርዝመት 33:21  ደቂቃ

شروط لاإله إلا الله


⭕👉 👇ወደቻናላችን ይቀላቀሉ👇

👇👇👇👇👇👇👇👇
🔷
https://t.me/Ye_setoch_Jemea
🔷
https://t.me/Ye_setoch_Jemea


👇👇👇👇👇👇👇👇👇
🔷https://t.me/abujuhyfa
🔷https://t.me/abujuhyfa


🔻https://t.me/AbuguhayfaAudioSbsb
🔻https://t.me/AbuguhayfaAudioSbsb
🔷🔷🔷🔷🔷🔷🔷

👌 ቻናሉን በቻልነው እናሳድገው ወደ ኸይር ሰዎችን እንጥራ👌
بارك الله فيكم
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
﴿وَمَن أَحسَنُ قَولًا مِمَّن دَعا إِلَى اللَّهِ وَعَمِلَ صالِحًا وَقالَ إِنَّني مِنَ المُسلِمينَ﴾ [فصلت: ٣٣]

🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹


Репост из: أبو قتادة إسماعيل አቀስታ
☝️☝️🛑👉በ ታላቁ ኢማም ኢብኑ ባዝ መሪነት በ ለጅነ ዳኢማ የሚሰጡ ፈተዋወች ትርጉም

👉ቁጥር 36

ጥያቄ:—አንድ ሰው ግደታ ከሆኑት አምስት ወቅት ሶላቶች ውስጥ እየሰገደ፣ ከፊለፊቱ ትልቅ እባብ(ዘንዶ) ወይም ጊንጥ ቢያይ፣ ሶላቱን አቋርጦ ይግደላቸው ወይስ ሶላቱን ይጨርስ❓❓❓

መልስ:—አወ ሶላቱን አቋርጦ ትልቁን እባብ(ዘንዶ) ወይም ጊንጡን ይግደለው❗️❗️ ምክንያቱም የ ነብዩ صلي الله عليه وسلم ንግግር ስላለ:—"""ሶላት ውስጥ ብትሆኑም ሁለት ጥቋቁር ነገራቶችን ግደሉ እባብና ጊንጥን"""፣ አህሉ ሱናወች የዘገቡት ኢብኑ ሂባን ሶሂህ ብሎታል❗️❗️
ሶላት ውስጥ ሁኖ መግደል ከተመቸው፣በተለምዶ ከሚታወቀው በላይ ብዙ እንቅስቃሴ ሳያበዛ ችግር የለውም ሶላቱም ትክክል ነው❗️❗️

وبالله التوفيق



والله اعلم
أخوكم أبو قتادة

👇‼️👇‼️👇‼️👇‼️👇👇

🛑👉https://t.me/AbuketadaEsmael/226

🛑👉https://t.me/AbuketadaEsmael/226


⭕️📖ኡሱል አልኢማን

👉ደርስ ቁጥር 21

✍በ ሸህ መሀመድ ቢን አብደልወሀብ

🔭በ አቡ ቀታዳ እስማኢል

#ርዝመት23:18


⭕️ሀድሶቹን በመሀፈዝ እንበርታ

⛔️አጠቃላይ ፐሮግራሞችን ለመከታተል

👉👉👉ቻናሏን መቀላቀል አይዘንጉ‼️‼️

👇👇👇👇👇👇👇👇

🛑👉https://t.me/AbuketadaEsmael

🛑👉https://t.me/AbuketadaEsmael


⭕️📖ኡምደቱል አህካም

👉ደርስ ቁጥር 15

👌በ አቡ ቀታዳ እስማኢል

⭕️ከ ሀድሶቹ ጋር በተያያዘ ብዙ አህካሞች የተዳሰሱበት ደርስ

🕌በ መስጅደ ነጃሽ ደሴ

⭕️አጠቃላህ ፐሮግራሞችን ለመከታተል

👉👉ቻናሏን መቀላቀል አይዘንጉ‼️‼️

👇👇👇👇👇👇👇👇👇
🛑👉https://t.me/AbuketadaEsmael

🛑👉https://t.me/AbuketadaEsmael


Репост из: ዳእዋ ሰለፍያ ወረባቦ ጎሀ በሱና ኡስታዞች
ሰዎቹ ይህችን ነክሰው ነውዴ እንደዚህ የሚዘባርቁት ⭕

⭕👉 ይህችን የቀመሰኮ ኢትዮጲያ ሁኖ አለምን ቃኝቼ መጣሁ እያለ ያወራል

⭕👉 የሆነ ሰው ከጓደኞቹ ጋ እየቃመ በጣም መረቀነና እንድህ አለ እቤቴ አንድት ነጭ ዶሮ ብቻ ነው ያለኝ እሷን ጀባ ብያለሁ አላቸው ከዚያም ሚርቃናው ሲያለቅ ጫቱን ሲያወጣ ወደ አቅሉ ሲመለስ ዶሮየን አምጡ ብሎ መጮህ ጀመረ።ጉድ ጫት

⭕👉 ሌላው ደግሞ ቀኑን ሙሉ እየቃመ መረቀነና ማታ ላይ ለሽንት ወጣ አለና ከቤቱ ጓሮ(ከኋላ) በኩል ቁጭ አለ ያጋጣሚ እተቀመጠበት ቦታ ፍየሎች አሉ።ከዚያም ሽንቱን ጨረሰና ወደቤት የተመለስኩ መስሎት እዛው አለበት ዘወር አለና ከፍየሎቹ ጋ ተቀመጠ ፍየሎቹም እያሞሰኩ ማለትም ቀን የበሉትን ማታ እንደገና ያላምጣሉ ሰውየውም ይህንን ሲሰማ እጁን ሲዘረጋው የፍየሉን ፂም ያዘው ከዚያም ሸህ ሰኢድ አብሽሩ መርቅኑ እኛ መርቅነናል ብሎ አረፈው ክክክክክክክክክክክክክክክክክክ

ወይ ጫት ስንቱን ቡለኑን አወለቀው
ታሪኩ ብዙ ነው


👌 ወደቻናላችን ይቀላቀሉ👌
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/abujuhyfa

https://t.me/abujuhyfa

🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹


Репост из: أبو قتادة إسماعيل አቀስታ
🛑👉በታላቁ ኢማም ኢብኑ ባዝ መሪነት በለጅነ ዳኢማ የሚሰጡ ፈተዋወች ትርጉም

👉ቁጥር 35

ጥያቄ:—በ الله ንግግር(በቁርአን) መማል ከ الله ውጭ ባለ ነገር እንደመማል ይቆጠራልን❓❓❓

መልስ:—በ ቁርአን መማል አዚህ ምእራፍ(በ الله ውጭ ከመማል) አይደለም❗️❗️ ምክንያቱም ቁርአን የ الله ንግግር ነው❗️❗️ الله ንግግሩ ከባህሪያቶቹ ውስጥ አንዱ ባህሪ ነው❗️❗️
ሸሪአዊ የሆነ መሀላ: በ الله መማል ወይም ከስሞቹ  ባንዱ ስሙ መማል ወይም ከባህሪያቶቹ ባንዱ ባህሪ መማል ነው❗️❗️ ነብዩ صلي الله عليه وسلم እንድህ ብለዋል:—"""የሚምል በ الله ይማል ወይም ዝም ይበል"""
ኢማሙል ቡኻሪ ዘግበውታል: ከ ኡመር الله ስራውን ይውደድለትና

وبالله التوفيق

ማሳሰቢያ:—በዚህ እርእስ ላይ ኢብኑ ኡሰይሚን ሰፊ ማብራሪያ ሰተዋል ከዛም ውስጥ:""የሚምል የሆነ አካል በالله ስምና ባህሪ ነው መማል ያለበት በቁርአን ወደመማል የሚወስድ ነገር የለም፣
በ ቁርአን መማል በ ነብዩ صلي الله عليه وسلم ግዜ አልነበረም፣ በሱሀቦችም ግዜ አልነበረም፣ ቁርአን ከተፃፈ ቡሀላም በ ቁርአን አይምሉም ነበር።

""ከ ኑር አለደርብ የተወሰደ""

والله اعلم
أخوكم أبو قتادة

👇‼️👇‼️👇‼️👇‼️👇‼️👇

🛑👉https://t.me/AbuketadaEsmael/223

🛑👉
https://t.me/AbuketadaEsmael/223


🔺🔺🔺🔺መስጅደል አቅሷ ደሴ🔺🔺🔺🔺


🛑 ተውሂድን ከያስክ ሱናን ከያስክ ዋናው እሱ ነው ከዛ ውጭ ያለው መዋቢያ ማጌጫ ነው‼️‼️

⭕️ አልሰማህም ታሪክ❓ሲራ አላነበብክም❓የነብዩ መስጅድ ላዩ ዘንባባ ታቹ አፈር እንደነበረ⁉️ ይሄን ተውሂድ ይሄን ሱና ሱሀቦች እንደት ሁነው እንዳደረሱን አታቅም⁉️⁉️⁉️ ታዳ እኛ ይሄን የመሰለ ሰሌን ላይ እየሰገድን እምናማርር ይመስለሀል በጭራሽ‼️ደስስስ ነው የሚለን

🛑 ⚠️ ልብ በል‼️ ኢባዳው እራሱ እንደት ይጥማል አንተየ ቂርአቱ እንደት ደስስስስስ ይላል


⭕️ በተለይ እሁድ አትጠይቀኝ እዚህ እሜዳ ላይ ሰለፍዮች ፍስስስ ብለው ስታይ ሜዳውን ሞልተውት በየ አጥር ጥጉ ተሸጉጠው ስታይ አቤት እርካታ  .... ውስጥህ በ ሀሴት ትሞላለች‼️

👉ወንድም ወንድሙን ዘይሮ ፣ ከ ብርቅየ ኡስታዞች ደእዋ ተቋድሶ ፣ ፈገግታ ተለዋውጦ፣ አረ ምን ልበልህ ብቻ መንፈስህ ታድሶ ትመለሳለህ‼️‼️እንደውም ቀጣዩ እሁድ ይርቅብሀል ትናፍቃለህ

        🔺🔺الحمد لله علي كل حال🔺🔺🔺

👇‼️👇‼️👇👇‼️👇‼️👇

🛑@emamulwadey

🛑👉@emamulwadey




Репост из: ዳእዋ ሰለፍያ ወረባቦ ጎሀ በሱና ኡስታዞች
⭕===ኡስታዝ አቡ አምሪላህ=== ከከለላህ ወንድሞቹን ለመዘየር መጥቶ ወንድሞቹን እየመከረ ነው አላህ ይጠብቀው

👌 ወንድማችን ከለላ ላይ ሂዝቢዮችን አፋቸውን ያሲያዛቸው ታላቅ ወንድማችን ነው 👌

====================

👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
🔷https://t.me/abujuhyfa


🔷https://t.me/abujuhyfa

=====================

🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹


📖ኡሱል አልኢማን

👉ደርስ ቁጥር 20

✍በ ሸህ መሀመድ ቢን አብደልወሀብ

🔭በ አቡ ቀታዳ እስማኢል

#ርዝመት49:16


⭕️ሀድሶቹን በመሀፈዝ እንበርታ

⛔️አጠቃላይ ፐሮግራሞችን ለመከታተል

👉👉👉ቻናሏን መቀላቀል አይዘንጉ‼️‼️

👇👇👇👇👇👇👇👇

🛑👉https://t.me/AbuketadaEsmael

🛑👉https://t.me/AbuketadaEsmael


Репост из: ዳእዋ ሰለፍያ ወረባቦ ጎሀ በሱና ኡስታዞች
⭕👉 በጉጉትና በናፍቆት ስንጠብቀው የነበረ ሳምንታዊ ሙሀደራ ይሄው ከች ብሏል ታዳ ፏ ፈታ ብለን ወደ መስጅደል አቅሷ ጎራ ነዋ

⭕👉 ዳእዋ ትተህ እቤትህ እምትቀመጥ ካለህ አፈርኩብህ ውይ ምን ታደርጋለህ

⭕👉 ሂዝቢዮች ሰለፍዮችን ሲመለከቱ አይናቸውን ሲያሹ ያልበላቸውን ሲያኩ ሳቄ ይቀድመኛል ኪኪኪኪ ለምን መሰላችሁ ሽማግሌው አባታቸው በንዴት ይቀልጣሉ ያለውን ወሲያ ተቀብለው የሚሆን መስሏቸው የውህ ሽታ ሁኖ ሲቀርና ሰለፍዮች ከብዛታቸው የተነሳ መንገዱ ሲጨናነቅ ሲያዩ አይናቸው ቅብዝ ቅብዝ ሲል እንዴት አያስቅ

⭕👉 ያ አላህ አሁንም አንተው ጠብቀን አንተ ጠባቂ ነህና

⭕👉 ስለዚህ ከአሁኑ ያልሰሙትን እየነግርን እንዘጋጅ እዛው መስጅደል አቅሷ ሪልስቴት ነው።።።

⭕ ወደቻናላችን ይቀላቀሉ ⭕
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
🔷https://t.me/abujuhyfa

🔷https://t.me/abujuhyfa

🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹


Репост из: أبو قتادة إسماعيل አቀስታ
☝️☝️⭕️👉በ ኢማም ኢብኑ ባዝ መሪነት በ ለጅነ ዳኢማ የሚሰጡ ፈተዋወች ትርጉም

👉ቁጥር 34

ጥያቄ:—የሚሰግድ ሰው መቸ ነው ተክቢረተል ኢንቲቃሊ(ከሩክን ወደ ሩክን የሚደረግ ተክቢራ) የሚያደርገው❓❓❓

መልስ:—ተክቢራ በሶላት ውስጥ የተደነገገው ከአንድ ሩክን ወደ ሌላ ሩክን  እንቅስቃሴ  ግዜ ነው❗️❗️ ተክቢራውም በሁለቱ ሩክኖች መሀከል ነው❗️❗️
ተክቢራው የሚጀምረው ከነበረበት ሩክን መንቀሳቀስ ሲጀምር እስከ እሚኬድበት ሩክን እስከሚደረስ ድረስ ነው❗️❗️

وبالله التوفيق



والله اعلم
اخوكم أبو قتادة

👇‼️👇‼️👇‼️👇‼️👇‼️👇

🛑👉https://t.me/AbuketadaEsmael/213

🛑👉https://t.me/AbuketadaEsmael/213


Репост из: 🔥 አል_መንጀኒቅ 🔥 المنجنيق والأشباح 🔥
Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
እንኳን ሳንሆን ብንሆን ራሱ እንሻላለን
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺

👌አንተ ራስህ አደለሁም እያልክ ለሌሎች ናችሁ ለምን ቀለለህ...❗️

ወንድም ቆም ብለህ አስበውማ ። ተክፊሪ ኸዋሪጅ ሲሉህ አትጨነቅ መባልን ሳይሆን መሆንን ፍራ እንደሚባለው ...""


🔺ኸዋሪጅም አይደለንም እነሱኮ በወንጀል ያከፍራሉና....
🔺ሙርጅአዎችም አይደለንም ሽርክን ያቀላሉና....


⭕️👌👌👌👌⭕️👌👌👌👌⭕️


ሸይኹ ከኸዋሪጅ ይልቅ ሙርጅአ ይብሳል ወንጀልን ሽርክያት ሳይቀር ቅልል በማድረግ ማህበረሰብ ያስተኛሉ ያዳክማሉ ኡማን ይጎዳሉ ።


🔺https://t.me/Al_Menjeniq/2100

-----=

🔺https://t.me/Al_Menjeniq/2100


Репост из: ዳእዋ ሰለፍያ ወረባቦ ጎሀ በሱና ኡስታዞች
ክክክክክክክ

⭕👉የ1446ቱ አመተ ሂጅራ አስቀያሚ የሀጁሪ ንግግር

👌 ጀማል ያሲን እስኪ ኢ ወረቢ እያልክ እቺን መግለጫ ተእዊል ፈልግላትና ፈገግ አድርገንማ
ኪኪኪኪኪ

👇👇👇👇👇👇👇
🔷https://t.me/abujuhyfa

🔷https://t.me/abujuhyfa


Репост из: أبو قتادة إسماعيل አቀስታ
Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
⭕️☝️☝️☝️ክክክክክክ☝️☝️☝️⭕️

🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺

⭕️ 1⃣ በ አቂዳህም ከ #ቁርአን እነ ከ #ሀድስ እምትቃረን ከሆነ መጨረሻህ የሚሆነው እንደዚ ቁምጥምጥ ብለህ መውደቅ ነው‼️‼️



⭕️ 2⃣ በመንሀጅህ ከ #ነጅድዮች ተጋጭተህ ወደ #ሀጁሪዮች፣ ወይም ወደ #ጂርጂሲዮች ወይም ወደ ሌሎችም የጥመጥ አንጃወች የምትጠጋ‼️ ከሆነ በአቂዳህ የምትዘቅጥ‼️ና የምትወርድ‼️ ከሆነ በየትኛውም ፈን እውቀት ቢኖርህ እንደዚ ክስክስ‼️ ቁምጥምጥ‼️ ብለህ የ ሙብተድኦች መጣያ #ገንዳ ውስጥ ትጣላላህ ....

👉ከነጅድዮች ከ ዋርካወቹ የተጋጨ መጨረሻው አያምርም ወርዶ ወርዶ ለ الله እናት ቢያደርጉም ኡዝር ይሰጣሉ እማለት ይደርሳል ههههههههه



🔺🔺🔺🔺🔺🔺
👇👇👇👇👇👇

🛑👉https://t.me/AbuketadaEsmael/212

🛑👉https://t.me/AbuketadaEsmael/212


Репост из: ዳእዋ ሰለፍያ ወረባቦ ጎሀ በሱና ኡስታዞች
⭕👉 የጀማል ያሲና የነቢል የጥምረት የቅሬ መንጋ ተዛዝሎ ገደል ገባልህ

🔷👉 እንደሚታወቀው ይህ በባጢል የተሰበሰበ የሀጃዊራ አንጃ ሰለፍዮች ላይ የሰራውን በደል አንረሳም አይረሳምም ።ይህ ቡድን ምንሞ መረጃ ሳይዝ ስሜቱን በመከተል በዘረኝነት በኮራተኝነት በጭፍን ተከታይነት አፉ ልጓም ሳይኖረው እንደመጣለት ሰለፍዮችን ተክፊሪዮች ናቸው ብሎ ሆን ብሎ በውሸት እየነገደ እንደሆነ ሰንበትበት ብሏል።ነገር ግን በየዘመኑ በየጊዜው መረጃ የሚጠይቁ ጀግኖች አይጠፉምና መረጃህ ምንድን ነው ብለው ቢጠይቁት ከጭፍን ተከታይነት ውጭ የውሀ ሽታ ሁኖ ቀረ አሁንም የኑህን እድሜ ቢሰጠው አንድ መረጃ ማምጣት አይችልም።እንዳውም ከእለት ወደ እለት ውሸቱ እንደ ቴክኖሎጂ እየረቀቀ መጥቷል።

========================

⭕ እነዚህ ሂዝቢዮች ኡመር ኮቻንና ጦሀን አህባሾችን ወንድሞቻችን ናቸው ብለው ሰለፍዮችን ደግሞ አክፍረው የያዙት ዳእዋ መና ቀርቷል በመቀጠል ቅሬው ለሆዱ የሚሆነውን ብቻ ይስራ እንጂ ሌላ አያሳስበውም እሚገርመው በውስጡ ጀምእይ; ኢኽዋንይ እና ሙስሊሞችን አክፋሪ ሰብስቦ ይዞ ዳእዋ እረዳለሁ ሲል ገርሞ ገርሞ ይገርማል።

=====44ቱ ቅሬ ጥፉቱ ምንድን ነው የሚል ጥያቄ ሊነሳ ይችላል======

⭕👉 ስህተታቸውን መጥቀስ ከባህር ላይ በማንኪያ እንደማለት ነው ለማንኛውም ስህተታቸውን እንደሚከተለው አቀርባለሁ

1⃣ ጭፍን ተከታይነት
2⃣ ቡድንተኝነት
3⃣ ኢርጃእ ላይ መውደቃቸው
4⃣ አስል የሆነውን ወንድማማችነትን መተዋቸው
5⃣ በኡለማዎች ላይ መዋሸታቸው
6⃣ ኡለማዎችን መውጋታቸው
7⃣ ሙስሊሞችን ማክፈራቸው
8⃣ የሙሽሪክ ጠበቃ መሆናቸው
9⃣ ያለመረጃ መለፍለፋቸው
🔟 ዳእዋ አሰዳቢዎች መሆናቸው
1⃣1⃣ አካሄዳቸው የሰለፎችን አካሄድ መቃረናቸው
1⃣2⃣ ያለ ተውበት መሰብሰባቸው
1⃣3⃣ አምርን ወይም ዘይድን ከአላህ ውጭ ላለ አካል ቢሰግድ አይከፍርም ማለቱ
1⃣4⃣ መስአላውን የተክፊር ማለታቸው
1⃣5⃣ ተሳዳቢዎች መሆናቸው
1⃣6⃣ ኢጅማዕን መኻለፋቸው
1⃣7⃣ ሙሽሪክን ሙስሊም ማለታቸው
1⃣8⃣ ሰለፍዮችን መበደላቸው
1⃣9⃣ የዳእዋ ኡስሉብ አለመቻላቸው

እና ሌሎች ብዙ ያልጠቀስኳቸው አሉ።

👉 ይሄን ሁሉ ከመስራታቸው ጋ ሸይኻቸው አላህ እናት አለው ያለ አይከፍርም ብሎ ቁጭ አለ ተመልከቱ እንግድህ ለአላህ እናት አለው ያለን ሙስሊም ብለው ተውሂድ ያላቸውን ሰለፍዮች ማክፈር አሁንም ገርሞ ገርሞ ይገርማል ያልኳችሁ ለዚህ ነው።ይሄ ያልዘገነነው ይኖራል ብየ አላስብም።አላህ እናትም አባትም ልጆችም ሚስትም አለው ያለን የማያከፍሩ ሰዎች ለዳእዋ ይጠቅማሉ ማለት ድንጋውን ዳቦ ነው ብሎ እንደመጉረስ ነው ።ልብ በሉ ዋናችን እሚሉት እንደዚህ ካለ ሌላው በሩዝ ሆዱን የወጠረውማ አላህን አይፈራም

=======================

# አሁንም ሰዎቹን ወደ ተውበት ተመለሱ እንላቸዋለን ከቶበቱ አማረ ጥሩ ሆነ ካልቶበቱ ግን በማስረጃ እያሰጣን መጣላችንን እንቀጥላለን።።


⭕👉ወደ ቻናላችን ይቀላቀሉ👇👇
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
🔷https://t.me/abujuhyfa

🔷https://t.me/abujuhyfa
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹


⭕️📖ኡምደቱል አህካም

👉ደርስ ቁጥር 14

👌በ አቡ ቀታዳ እስማኢል

⭕️ከ ሀድሶቹ ጋር በተያያዘ ብዙ አህካሞች የተዳሰሱበት ደርስ

🕌በ መስጅደ ነጃሽ ደሴ

⭕️አጠቃላህ ፐሮግራሞችን ለመከታተል

👉👉ቻናሏን መቀላቀል አይዘንጉ‼️‼️

👇👇👇👇👇👇👇👇👇
🛑👉https://t.me/AbuketadaEsmael

🛑👉https://t.me/AbuketadaEsmael


📖ኡሱል አልኢማን

👉ደርስ ቁጥር 19

✍በ ሸህ መሀመድ ቢን አብደልወሀብ

🔭በ አቡ ቀታዳ እስማኢል

#ርዝመት1:00:18


⭕️ሀድሶቹን በመሀፈዝ እንበርታ

⛔️አጠቃላይ ፐሮግራሞችን ለመከታተል

👉👉👉ቻናሏን መቀላቀል አይዘንጉ‼️‼️

👇👇👇👇👇👇👇👇

🛑👉https://t.me/AbuketadaEsmael

🛑👉https://t.me/AbuketadaEsmael


👉አጠር ያለች ግጥም💥

☁️☁️☁️ የግጥሙ ርዕስ ሀቅን ተመልከት ቆም ብለህ ሰለፍይ ወንድሜ💥💥
👉 በወንድምአብደ ሸኩር አቀስታ💥
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
https://t.me/emamulwadey

Показано 20 последних публикаций.