በሰጋጅ ፊት ማለፍ☝️☝️⭕️👉በ ለጅነ ዳኢማ የሚሰጡ ፈተዋወች ትርጉም
🌑ቁጥር 73
🌈🔭ጥያቄ:—በሚሰግድ ሰው ፊለፊት ማለፍ ይቻላልን❓❓❓
🌈🎤መልስ:—ሱትራም ያዘም አልያዘም በ ሰጋጅ ፊለፊት ማለፍ ክልክል ነው(ሱትራ ካለው በሱና ሱትራው መሀከል ለማለት ነው)❗️❗️
👉ሀድሱ ስለሚያካትተው:""⚡️በሰጋጅ ፊለፊት የሚያልፍ ሰው ምን እንዳለበት ቢያውቅ ኑሮ፣ በሰጋጁ ፊለፊት ከሚያል አርባ ቢቆም ይሻለው ነበር⚡️""
ከ ፋቀሀወች የተወሰኑት ጀመአወች በመስጅደል ሀራም አይካተትም አሉ፣በሰጋጅ ፊለፊት ማለፍ ችግር የለውም(በመስጅደል ሀረም የሚሰግድ ፊለፊት)
ከ ከሲር ኢብኑ ከሲር አብኑ ሙጦሊብ ከ አባቱ ከ አያቱ ተይዞ እንደተወራው"⚡️ነብዩን صلي الله عليه وسلم አይቻቸዋለሁ በ ሀጀሩ(በከእባ) አቅጣጫ ሰወች በፊለፊታቸው እያለፋ⚡️"
ከ ሙጦሊብ በሌላ ዘገባ እንደመጣልን እንድህ አለ""⚡️ነብዩን صلي الله عليه وسلم አይቻቸዋለው ሰባቱን(ጡዋፍ) ሲጨርሱ ሩክኑን ከውጨኛው ገፅታው እስከሚቅጣጩ ድረስ መጡ ከዛም ሁለት ረከአ ሰገዱ ጡዋፍ በሚደረግበት አንዱ ጫፍ ላይ በሳቸውና በ ጡዋፍ አድራጊው መሀከል አንድም ነገር የለም⚡️""
ይህ ሀድስ ምንም እንኳ ዶኢፍ ቢሆንም ከሌሎች ሀድሶች ጋር ሲጫመቅ፣ እንደዚሁም መቸገርን ለማስወገድ ሲባልም፣ ምክንያቱም በ መስጅደል ሀረም በሰጋጅ ፊለፊት ማለፍ ከተከለከለብዙ ችግር መከራ ይከሰታል።
وبالله التوفيق
ማሳሰቢያ:በተለያዩ ቦታወች ላይ እንደገለፅነው ከላይ ያሉ አድሶችን በመያዝ ሱትራ ግደታ አይደለም ይላሉ ነገር ግን ሀድሱ ዶኢፍ ነው።
ሱትራ ማድረግ (ዋጅብ)ግደታ ነው ራጅሁ ይሄ ነው
👇👇👇👇👇👇
⭕️👉
https://t.me/emamulwadey
والله أعلم
أخوكم أبو قتادة