Репост из: أبو قتادة إسماعيل አቀስታ
ለ ፈጅር አዛን እያለ መጠጣት ይቻላልን❓☝️☝️⭕️👉በ ለጅነ ዳኢማ የሚሰጡ ፈተዋወች
🔺ጥያቄ:—በረመዷን የፈጅር አዛን እያለ ብጠጣ ይቻልልኛልን❓❓
🔺መልስ:—ፈጅር መውጣቱ ካረጋገጠ ወይም ፈጅር መውጣቱን የሚያረጋግጥ ሙአዚን አዛን ካለ ፆመኛ የሆነ አካል መቆጠብ ግድ ይለዋል።
ምክንያቱም الله እንዳለው (((ብሉ ጠጡ ለናንተ ነጩ(ፈጅር) ክር ከ ጥቁሩ(ጨለማ) ክር ግልፅ ሁኖ እስከሚታያችሁ) .....(ሱረቱል በቀራ 187)
وبالله التوفيق، وصلى الله على نبينا محمد وآله وصحبه وسلم.
اللجنة الدائمة للبحوث العلمية والإفتاء
الرئيس/ عبد العزيز بن عبد الله بن باز
فتاوى اللجنة الدائمة - المجموعة الثانية( 9/27)
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
⭕️👉https://t.me/AbuketadaEsmael/436