አማኑኤል ተወለደ
አማኑኤል ተወለደ/2/
አለም ነጻ ወጣ ጠላት ተዋረደ
ምድር ነጻ ወጣች ጠላት ተዋረደ
ከራድዮን ጌታ ስሙ ድንቅ መካር
በከብቶቹ ስፍራ ታይቶናል በፍቅር
አለምን ማረከ በበረት ተኝቶ
ድንገት በብርሃን የሰውን ልጅ ሞልቶ
አዝ___
በጨርቅ ተጠቅልሎ እንስሳት ሲያሞቁት
ተገኝቷል ኢየሱስ በከብቶቹ በረት
እንደተርሴስ ንጉስ ይዘናል አምኃ
ስላየን ተወልዶ የሕይወታችን ውሃ
አዝ___
ከዋክብትን የሚቆጥረው አማኑኤል ሊቆጠር
ወርዷል ቤተልሔም ከእናቱ ጋር ሊያድር
ያ ደገኛ ትንቢት ታይቶናል ማዳኑ
የመጎብኘት ዕለት መጥቶልናል ቀኑ
አዝ___
እስከቤተልሔም መርቶናል ኮከቡ
ዛሬም እንዲሰበር የነፍስ ረሃቡ
ታዮስ ተገለጠ አዳኙ ማስያስ
በርስታችን ቆመን ልንል ሥሉስ ቅዱስ
አዝ___
ማያት አፍላጋቱ በእልፍኙ የሰፈረ
የሰው ስጋ ለብሶ በማርያም አደረ
ክብር ለእግዚአብሔር በአርያም ሆነ
ሰላምም ለሰው ልጅ በምድር ተወሰነ
ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ
እን_ዘም_ር
@enzmrbellta ~ @enzmrbellta
@enzmrbellta ~ @enzmrbellta
@enzmrbellta ~ @enzmrbellta
እን_ዘ_ም__ር
አማኑኤል ተወለደ/2/
አለም ነጻ ወጣ ጠላት ተዋረደ
ምድር ነጻ ወጣች ጠላት ተዋረደ
ከራድዮን ጌታ ስሙ ድንቅ መካር
በከብቶቹ ስፍራ ታይቶናል በፍቅር
አለምን ማረከ በበረት ተኝቶ
ድንገት በብርሃን የሰውን ልጅ ሞልቶ
አዝ___
በጨርቅ ተጠቅልሎ እንስሳት ሲያሞቁት
ተገኝቷል ኢየሱስ በከብቶቹ በረት
እንደተርሴስ ንጉስ ይዘናል አምኃ
ስላየን ተወልዶ የሕይወታችን ውሃ
አዝ___
ከዋክብትን የሚቆጥረው አማኑኤል ሊቆጠር
ወርዷል ቤተልሔም ከእናቱ ጋር ሊያድር
ያ ደገኛ ትንቢት ታይቶናል ማዳኑ
የመጎብኘት ዕለት መጥቶልናል ቀኑ
አዝ___
እስከቤተልሔም መርቶናል ኮከቡ
ዛሬም እንዲሰበር የነፍስ ረሃቡ
ታዮስ ተገለጠ አዳኙ ማስያስ
በርስታችን ቆመን ልንል ሥሉስ ቅዱስ
አዝ___
ማያት አፍላጋቱ በእልፍኙ የሰፈረ
የሰው ስጋ ለብሶ በማርያም አደረ
ክብር ለእግዚአብሔር በአርያም ሆነ
ሰላምም ለሰው ልጅ በምድር ተወሰነ
ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ
እን_ዘም_ር
@enzmrbellta ~ @enzmrbellta
@enzmrbellta ~ @enzmrbellta
@enzmrbellta ~ @enzmrbellta
እን_ዘ_ም__ር