✟እንዘምር✟


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: не указана


✟✟✟በስመአብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን✟✟✟
የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ስርአቱን የጠበቀየመዝሙር ግጥምናዜማውን ማግኘት ከፈለጉ ቻናላችንን ይጎብኙት✟
"ድምፁ መልካም በሆነ
ፀናፅል አመስግኑት
እልልታ ባለዉ
ፀናፅል አመስግኑት።"ሀሌሉያ
መዝ150÷5
ዮቲዩብ ቻነል ይቀላቀሉhttps://www.youtube.com/@enzmrbellta

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


👉 ሴት በወር አበባዋ ጊዜ መጸለይ ትችላለች?
👉 ግብረ አውናን / ሴጋ /ማስተርቤሽን/ የፈጸመ ሰው በተክሊል ማግባት ይችላልን?
👉 በሱባኤ ወቅት ህልመ ሌሊት (ዝንየት) ቢመታን ምን እናደርጋለን?
👉 ሕልመ ሌሊት በራሱ ኃጢአት ነውን?
👉 ሕልመ ሌሊት በምን ይከሰታል?
👉 ከዝሙት አጋንንት እና ከዝንየት በተጨማሪ በሕልመ ሌሊት የሚፈትነን አጋንንት የትኛው ነው?
👉 የሕልመ ሌሊት መፍትሔ ምንድን ነው?

ለእነዚህ ሁሉ መልስ ለማግኘት ወደ ቦቱ ይግቡ 👇👇


ኢየሱስ ከትንሳኤው በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ የታየው ለማነው?


ካህናተ ሰማይ ስንት ናቸዉ?


እንወድሻለን ኪዳነምሕረት❤️
ዘማሪ ዲ/ን አቤል መክብብ

እን_ዘም_ር
@enzmrbellta ~ @enzmrbellta
@enzmrb
ellta ~ @enzmrbellta
@enzmrbe
llta ~ @enzmrbellta
እን_ዘ_ም_
_


እንወድሻለን ኪዳነምሕረት✝

ለእግዚአብሔር ታቦቱ መቅደሱ
ቀርበናል ባንቺ ወደ ንጉሡ
የክብራችን ጌጥ ሽልማት
እንወድሻለን ኪዳነምሕረት


በጨለማው ላለ ብርሀንን አየ
ለእርስቱ ተካፋይ እንዲሆን ተለየ
ወደ ቀድሞ ክብሩ ሊመለስ ዳግመኛ
አንቺ ነበርሽ ተስፋው ለአዳም መዳኛ

አዝ__

ያን ሁሉ ዘመናት የፈሰሰው ደም
ዓለምን ከእስራት ሊፈታ አልቻለም
ወደ ሚሻል ኪዳን በደም ሊያሻግረን
ደምሽን ተዋህዶ መድኃኔዓለም ዋጀን

አዝ__

አለን ብዙ ምክንያት አንቺን ምንወድበት
ዓለም ያልተረዳው ያለወቀው እውነት
ያወቀ የተረዳ የመድኃኑን ምስጢር
አያፍርም ክብርሽን ቆሞ ለመናገር

አዝ__

አውቃለው እግዚአብሔር የሰጠሽን ክብር
ላመስግንሽ እኔም ሳልቀንስ ሳልጨምር
ሚባርክሽ ቡሩክ ነው እና እናቴ
ኪዳነምሕረት ንገሽ እመቤቴ

በዘማሪ ዲ/ን አቤል መክብብ

✍️ እን_ዘም_ር
@enzmrbellta ~ @enzmrbellta
@enzm
rbellta ~ @enzmrbellta
@enz
mrbellta ~ @enzmrbellta
ን_ዘ_ም__ር


​​
ቅዱሳን በሙሉ

ቅዱሳን በሙሉ ከአምላክ አማልዱን/2/ 
ልንጠፋ ነውና በዝቶ በደላችን/2/

ፃድቃን ሰማዕታት ንጹሐን ሁላችሁ/2/
ስለ እግዚአብሔር መንግሥት ዓለምን ንቃችሁ/4/

ለሰማያዊው ክብር ለአክሊል የበቃችሁ/2/
ወደ አምላክ አቅርቡን በጽኑ ምልጃችሁ/4/

ድንግል እናታችን ኪዳነ ምሕረት/2/
ቅድስተ ቅዱሳን የጻድቃን እናት/4/

ርኅርኂተ ልቦና አሳስቢ ከልጅሽ/2/ 
ይቅርታ እንድናገኝ በፍጹም ልመናሽ/4/

           
መዝሙር
በማኅበረ ቅዱሳን ዘማርያን
           

┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈
እን_ዘም_ር
@enzmrbellta ~ @enzmrbellta
@enzmrb
ellta ~ @enzmrbellta
@enzmrbe
llta ~ @enzmrbellta
እን_ዘ_ም_
_
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈


የቸብቸቦ መዝሙር
በወንጌል

በወንጌል/፪/
እናምናለን እኛስ በወንጌል/፪/

በሰላም ምልክት በወንጌል
በክብር መገኛ በወንጌል
በቅዱስ ወንጌሉ በወንጌል
እናምናለን እኛ በወንጌል

አዝ___

ሰይጣን ድል ተመታ በወንጌል
ሰላም ተበሰረ በወንጌል
ጽድቅ የተራቆተ በወንጌል
ፀጋን ተቀበለ በወንጌል

አዝ___

ያዘነ ይጽናናል በወንጌል
ብርቱ ተደግፎ በወንጌል
እንባውን ያብሳል በወንጌል
ደስታን ተትረፍርፎ በወንጌል

አዝ___

አለም ብርሃን አየ በወንጌል
ጨለማው ተረታ በወንጌል
ወንጌል ሲተረጎም በወንጌል
ምስጢሩ ሲፈታ በወንጌል

አዝ___

ሰላምን አገኘን በወንጌል
ልባችን በደስታ በወንጌል
መናፍቅ አፈረ በወንጌል
በወንጌል ተመታ በወንጌል

አዝ___

የክህደትን መጽሐፍ በወንጌል
ቢያበዙ ቢያሰፉ በወንጌል
ወንጌል ግን አንድ ነው በወንጌል
የተማርነው ከሱ በወንጌል

አዝ___

አበው ሊቃውንቱ በወንጌል
እንዳስተማሩን በወንጌል
እመኑ ብለዋል በወንጌል
በቅዱስ ወንጌል በወንጌል

አዝ___

በሕዝቅኤል ትንቢት በወንጌል
እንደተነገረው በወንጌል
ይህን መጽሐፍ ብላ በወንጌል
ተብሎ እንደተፃፈው በወንጌል

በወንጌል /2/ ነአምን በአሐዱበወንጌል

እን_ዘም_ር
@enzmrbellta ~ @enzmrbellta
@enzmrbellta ~ @enzmrbellta
@enzmrbellta ~ @enzmrbellta
ን_ዘ_ም__ር


ሐመረኖህ ነሽ

ዘማሪት ፋሲካ ፍሰሐ
           

┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈
እን_ዘም_ር
@enzmrbellta ~ @enzmrbellta
@enzmrbellta ~ @enzmrbellta
@enzmrbellta ~ @enzmrbellta
እን_ዘ_ም__ር
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈


ሐመረ ኖህ ነሽ

ሐመረ ኖህ ነሽ
የምህረት ቃል ኪዳን የተገባልሽ
ትውልድ ይህን አምኖ
ያከብርሻል አልቆ እና አግኖ


በእግዚአብሔር ሀሳብ ነበርሽ በህሊናው
ዓለምን ሳይፈጥር አዳምን ሳይሠራው
ሁሉም የናፈቀሽ የወጣብሽ ፀሐይ
ንግሥት ነሽ ድንግል እሙ ለአዶናይ

አዝ_____

ያንን የጭንቅ ቀን የጥፋቱን ዘመን
አልፈነዋል ባንቺ በአማናዊት ፅዮን
ምንጭ ነሽ የእርካታ የድህነት መፍለቂያ
የዘለዓለም እረፍት አምባ እና ማረፊያ

አዝ_____

የነቢያት ትንቢት ተፈጽሞ አየን
አንቺ ምክንያት ሆነሽ ለመዳናችን
ድምፅሽን ሲሰማ ጠላት ይሸበራል
እኛ ግን ሰምተነው በሀሴት ዘለናል

አዝ_____

አንዴ በገባልሽ ቃል ኪዳን መሠረት
ትውልዱን ይምራል ይኸው በቸርነት
ስምሽ ወለላ ነው ጣፋጭ ለአፋችን
ማርያም ማውም ታብሷል እንባችን

              
ዘማሪት ፋሲካ ፍስሐ

           

┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈
እን_ዘም_ር
@enzmrbellta ~ @enzmrbellta
@enzm
rbellta ~ @enzmrbellta
@enz
mrbellta ~ @enzmrbellta
ን_ዘ_ም__ር
┈┈┈┈••◉❖◉●••┈┈┈


#ሁሉን_ተውኩት

መዝሙር
በዘማሪ ወንደሰን አለሙ


ሁሉን ተውኩት

ዘማሪት ትርሃስ ገ/እግዚአብሔር
           

┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈
እን_ዘም_ር
@enzmrbellta ~ @enzmrbellta
@enzmrbellt
a ~ @enzmrbellta
@enzmrbellta ~ @enzmrbellta
እን_ዘ_ም__ር
┈┈
••●◉❖◉●••┈┈


ሁሉን ተውኩት

ሁሉን ተውኩት እናቴ ሁሉን ለአንቺ
መገፋቴን መውደቄን ተመልከቺ
'ልመናዬን ድንግል ሆይ ሳትሰለቺ/2/


ቢሆንም ባይሆንም ቢሞላም ባይሞላም
ለዚህ ከንቱ ዓለም እኔ አልጨነቅም
ሁሉን ትቼዋለሁ ከእግሮችሽ በታች
ደካማ ልጅሽን ድንግል ተመልከቺ

አዝ__

መልካም ያልኩት ጓዴ ክፉ ሲሆንብኝ
አይቻለሁ በአይኔ ፊቱን ሲያዞርብኝ
የተወጋው ልቤ በአንቺ እንዲፈወስ
በመድኃኒት እጅሽ ሁሌ ይዳሰስ

አዝ___

ጎጆዬን አትርሻት ደሳሳዋ ቤቴን
ዘይት የሌለውን ባዶ ማድጋዬን
አንቺ ከለመንሽው ልጅሽ ያዝንልኛል
ጎዶሎዬን ሞልቶ ደስታን ያለብሰኛል

አዝ__

የዋህ ሩህሩህ ነሽ አዛኝ ለፍጥረት
ትችይበታለሽ መሰጠት ምሕረት
የልቤን ፍላጎት ሳልነግርሽ ታውቂአለሽ
እንዳትዘገዪ አዛኝቷ ስልሽ


ዘማሪት ትርሃስ ገ/እግዚአብሔር
           

┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈
እን_ዘም_ር
@enzmrbellta ~ @enzmrbellta
@enzmrbe
llta ~ @enzmrbellta
@enzmrb
ellta ~ @enzmrbellta
እን_ዘ
_ም__ር
┈┈┈┈••●◉❖●••┈┈┈




መስቀሉ ግሸን ላይ ነው

የአማኑኤል ግማደ መስቀሉ ግሸን ላይ ነው/4/

ግማደ መስቀሉ ግሸን ላይ ነው/2/
ዎንዶች ቢጠሉትም ግሸን ላይ ነው
የመስቀሉን ኃይል ግሸን ላይ ነው
ለእኛ ግን ቤዛ ነው ግሸን ላይ ነው
የሚስጠን ክብር ግሸን ላይ ነው

አዝ_

ግማደ መስቀሉ ግሸን ላይ ነው/2/
እንሰግድለታለን ግሸን ላይ ነው
የጸጋ ስግደት ግሸን ላይ ነው
የጌታችን ግሸን ላይ ነው
ስለቆሙበት ግሸን ላይ ነው

አዝ____

ግማደ መስቀሉ ግሸን ላይ ነው/2/
ኑና ተመልከቱ ግሸን ላይ ነው
በግሸን ተራራ ግሸን ላይ ነው
ግማደ መስቀሉ ግሸን ላይ ነው
ዕውርን ሲያበራ ግሸን ላይ ነው


ኧረ እንዴት ነው አቡዬ ኧረ እንዴት ነው ጻድቁ/4/

የሌጌዎን ጭፍሮች በስምህ አለቁ

ኧረ እንዴት ነው አቡዬ አረ እንዴት ነው ጻድቁ

በፆም በጸሎትህ በመብረቅ ወደቁ

ኧረ እንዴት ነው አቡዬ አረ እንዴት ነው ጻድቁ

ገድሉ አንፀባራቂ ተአምሩ የገነነ

ኧረ እንዴት ነው አቡዬ አረ እንዴት ነው ጻድቁ

በረከት ያገኛል ኪዳኑን ያመነ

ኧረ እንዴት ነው አቡዬ አረ እንዴት ነው ጻድቁ/4/

ኧረ አንዴት ነው አቡዬ ኧረ እንዴት ነው ጻድቁ

ስእለትን ይሰማል ፀበሉ ፈዋሽ ነው

ኧረ እንዴት ነው አቡዬ ኧረ እንዴት ነው ጻድቁ
ገብረመንፈስ ቅዱስ ለጠሩት አባት ነው

ኧረ እንዴት ነው አቡዬ ኧረ እንዴት ነው ጻድቁ

እናቱ አቅሌሲያ አባቱ ስምዖን

ኧረ እንዴት ነው አቡዬ ኧረ እንዴት ነው ጻድቁ

ምግቡ ምስጋና ነው ተሰጥቶታል ኪዳን

ኧረ እንዴት ነው አቡዬ ኧረ እንዴት ነው ጻድቁ/4/

  

እ__ን_ዘ__ም_ር
@enzmrbellta ~ @enzmrbellta
@enzm
rbellta ~ @enzmrbellta
@enz
mrbellta ~ @enzmrbellta
__ን_ዘ_ም____ር


እሰይ እልል በሉ
ዘማሪት ወርቅነሽ ተፈራ

እ______ን_______ዘ______ም___ር
@enzmrbellta ~ @enzmrbellta
@enzmrbellta ~ @enzmrbellta
@enzmrbellta ~ @enzmrbellta
እ______ን_______ዘ_____ም______ር


✟እሰይ እልል በሉ✟

እሰይ እልል በሉ ተገኙ መስቀሉ/2/

ወደ ጎለጎታ በእውነት
እሌኒ ዘመተች በእውነት
በጢሱ ምልክት በእውነት
መስቀሉን አገኘች በእውነት
እሷም ተመለሰች በእውነት
በታላቅ ደስታ በእውነት
ከተቀበረበት በእውነት
መስቀሉን አግኝታ በእውነት

አዝ____

ኪራኮስ ጸለየ በእውነት
ማየትን ተመኘ በእውነት
በጢሱም ምልክት በእውነት
መስቀሉም ተገኘ በእውነት
በመስቀል ምልክት በእውነት
ደግሞም በወንጌሉ በእውነት
እኛም ድል እናድርግ በእውነት
አጋንንትን ሁሉ በእውነት

አዝ____

ልጇ ቆስጠንጢኖስ በእውነት
ለጦርነት ሲዘምት በእውነት
ጠላቶቹን ሁሉ በእውነት
ድል እንዲመታበት በእውነት
ንጉሱ ዘመተ በእውነት
ወደ ጦርነቱ በእውነት
በመስቀል ምልክት በእውነት
ጠላትን ድል መቱ በእውነት

አዝ_____

መስቀል መመኪያችን በእውነት
መስቀል ቤዛችን በእውነት
ከሰይጣን መገዛት በእውነት
ነጻ ያወጣን በእውነት
ጌታ በመስቀሉ በእውነት
ለሁሉም ነገሰ በእውነት
የሲኦልን መንግስት በእውነት
እያፈራረሰ በእውነት



እ__ን_ዘ__ም_ር
@enzmrbellta ~ @enzmrbellta
@enzmrbellta ~ @enzmrbellta
@enzmrbell
ta ~ @enzmrbellta
__ን_ዘ_ም____ር
✍👉 @Ayz
ohe_telegalche


📢 ☦️ ሁሉን የያዘ አንድ ላይ የኦርቶዶክስ ቻናል ይፈልጋሉ?


ድል በቀራኒዮ ድል በጎለጎታ



እ______ን_______ዘ______ም___ር
@enzmrbellta ~ @enzmrbellta
@enzmrbellta ~ @enzmrbellta
@enzmrbellta ~ @enzmrbellta
እ______ን_______ዘ_____ም______ር


✟ድል በቀራንዮ ድል በጎለጎታ✟

"ነገር ግን አለም ለእኔ የተሰቀለበት እኔም ለአለም የተሰቀልኩበት ከጌታችን ከመድሃኒታችን መስቀል በቀር ሌላ ትምክህት ከእኔ ይራቅ በዚህም ስርአት በሚመላለሱ ሁሉ ላይ በእግዚአብሄር እስራኤልም ላይ ሰላምና ምህረት ይሁን።" ገላ 6÷14-16


ድል በቀራንዮ ድል በጎለጎታ/2/
በክርስቶስ መስቀል ጠላት ድል ተመታ
ድል በቀራኒዮ ድል በጎለጎታ/2/
በክርስቶስ መስቀል ጽንፈኛው ተመታ



ቤዛነ/2/ መስቀል ቤዛነ መስቀል
ለዕለ አመነ መስቀል ቤዛነ መስቀል
ጠላትን ድል መንሻ መስቀል ቤዛ ነህ መስቀል
ርስትን መውረሻ መስቀል ቤዛነ መስቀል
ሞትን ማሸነፊያ መስቀል ቤዛነ መስቀል
መከራን ማለፊያ መስቀል ቤዛነ መስቀል
ሰላምን ማወጃ መስቀል ቤዛነ መስቀ
የህይወት ማስረጃ መስቀል ቤዛ ነ መስቀል

አዝ_____

ቤዛነ/2/ መስቀል ቤዛነ መስቀል/2/
ለዕለ አመነ መስቀል ቤዛነ መስቀል
ውበት ድመቀታችን መስቀል ቤዛነ መስቀል
ሀይል ትምክህታችን መስቀል ቤዛነ መስቀል
በቅን መመልከቻ መስቀል ቤዛነ መስቀል
አሳዳጁን መርቻ መስቀል ቤዛነ መስቀል
የአለም መዳኛ መስቀል ቤዛነ መስቀል
የሠላም መገኛ መስቀል ቤዛነ መስቀል

አዝ______

ቤዛነ/2/ መስቀል ቤዛነ መስቀል/2/
ለእለ አመነ መስቀል ቤዛነ መስቀል
የድላችን አርማ መስቀል ቤዛነ መስቀል
የነፍሳችን ግርማ መስቀል ቤዛነ መስቀል
በደም አሸብርቆ መስቀል ቤዛነ መስቀል
በብርሃን ደምቆ መስቀል ቤዛነ መስቀል
ታየ ለምድር ሁሉ መስቀል ቤዛነ መስቀል
ሳይነጥፍ ጸዳሉ መስቀል ቤዛነ መስቀል

አዝ_____

ቤዛነ/2/ መስቀል ቤዛነ መስቀል/2/
ለእለ አመነ መስቀል ቤዛነ መስቀል
የፍቅር መግለጫ መስቀል ቤዛነ መስቀል
የስቃይ መቋጫ መስቀል ቤዛነ መስቀል
ለእኛ ውበታችን መስቀል ቤዛነ መስቀል
ወጥመድ ጠላታችን መስቀል ቤዛነ መስቀል
የመዳን ምልክት መስቀል ቤዛነ መስቀል
የአዳም ትምክህት መስቀል ቤዛነ መስቀል

አዝ_____

ቤዛነ/2/ መስቀል ቤዛነ መስቀል/2/
ለእለ አመነ መስቀል ቤዛነ መስቀል
የፍቅር መግለጫ መስቀል ቤዛነ መስቀል
የስቃይ መቋጫ መስቀል ቤዛነ መስቀል
ለእኛ ውበታችን መስቀል ቤዛነ መስቀል
ወጥመድ ጠላታችን መስቀል ቤዛነ መስቀል
የመዳን ምልክት መስቀል ቤዛነ መስቀል
የአዳም ትምክህት መስቀል ቤዛነ መስቀል



እ__ን_ዘ__ም_ር
@enzmrbellta ~ @enzmrbellta
@enzmrbellta ~ @enzmrbellta
@en
zmrbellta ~ @enzmrbellta
እ__ን
_ዘ_ም____ር
@Ayzohe_telegalche


✥መስከረም ጠባ


መስከረም ጠባ ኢዮሃ አበባ(2)
መሰስከረም ጠባ ኢዮሃ አበባ ኢዮ
መስከረም ጠባ ለእኛ ኢዮሃ አበባ
መስቀል አበራ ኢዮሃ አበባ
ለእኛ እንዲሆነን እድገት እና ልማት
ኢዮ ኢዮሃ አበባዬ
መስከረም ጠባ ለእኛ ኢዮሃ አበባ
በተዋሕዶ የከበረች እናታችን
የጥበብ ልጆቿ እናከብራታለን
ሃይማኖት ከምግባር ወንጌልን መግባ ስላሳደገችን
የድኅነት መሠረት ቤተክርስቲያን እናታችን
ጥንትም መሪና አስተማሪ በመሆኗ
በዓለም ላይ ታውቋል ዜናዋ
እየተወሳ በዓለም ዜና ያኮራናል መስቀላችን
ኢዮሃ አበባ መስከረም ጠባ
ኢዮሃ አበባዬ/3/


 

እን_ዘም_ር
@enzmrbellta ~ @enzmrbellta
@enzmrbellta ~ @enzmrbellta
@enzmrbellta ~ @enzmrbellta
እን_ዘ_ም__ር

Показано 20 последних публикаций.