ንግግርህን አስተውል!
ቃላቶች የሰውን ልጅ የማሸማቀቅ,
የማበረታታት,የማጀገን,የማስፈራራት አቅም አላቸው።
ብዙዎች በተናገርካቸው አስቀያሚ ንግግሮች ተቀይመውህ ይሆናል።ብዙዎች በተናገርካቸው መሳጭ እና ሀይል ሰጪ ንግግሮች ብርታት,ተስፋ,ወኔ ሆነሀቸው ይሆናል።
ለማንም ምንም ነገር አታድርግለት መልካም እና ተስፋ ሰጪ ንግግሮችን ተናገረው ሙሉ ታደርገዋለህ።እራስህን ፈትሸው። እኔ ለሰዎች ምን አይነት ነኝ ብለህ ራስህን ጠይቀው።
መልካም ቀን!