I am always ready to work👭


Гео и язык канала: Эфиопия, Английский


ቻናሉ የተከፈተው ቀን ➌/⓿6/➋⓿➊➏ ዓ.ም ነው። ቻናሉ👉ጥቅሶች,አነቃቂ እና አስተማሪ ፅሁፎች የሚለቀቅበት ቻናል ነው። ለጥያቄዎ እና ለትምህርታዊ መረጃዎች https://t.me/esse2244

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Английский
Статистика
Фильтр публикаций


ምርጫ ተሰጥቶሀል!

ከፈጣሪ ደግነት ውስጥ በጣም ትልቁ ግርም የሚለኝ ነገር ምርጫ መስጠቱ ነው ፤ አለማስመረጥ እኮ መብቱ ነው ግን ያስመርጠናል።

በፈለግነው መንገድ እንድንሄድ በራሳችን መንገድ ውጤት እንድናመጣ ፈቅዶልናል መልካም የሆነ እና ያልሆነውንም ነግሮናል ከእኛ የሚጠበቀው መምረጥ ብቻ ነው !

መልካም ቀን








ንግግርህን አስተውል!

ቃላቶች የሰውን ልጅ የማሸማቀቅ,
የማበረታታት,የማጀገን,የማስፈራራት አቅም አላቸው።

ብዙዎች በተናገርካቸው አስቀያሚ ንግግሮች ተቀይመውህ ይሆናል።ብዙዎች በተናገርካቸው መሳጭ እና ሀይል ሰጪ ንግግሮች ብርታት,ተስፋ,ወኔ ሆነሀቸው ይሆናል።

ለማንም ምንም ነገር አታድርግለት መልካም እና ተስፋ ሰጪ ንግግሮችን ተናገረው ሙሉ ታደርገዋለህ።እራስህን ፈትሸው። እኔ ለሰዎች ምን አይነት ነኝ ብለህ ራስህን ጠይቀው።

መልካም ቀን!
























👉የራስህ ጀግና ነህ!

💥እያንዳንዳችን አሁን እስካለንበት ህይወት ድረስ በብዙ ውጣ ውረዶችና መስናክሎች አልፈናል።

አሁን ላይ ምንም አይነት ህይወት ውስጥ ልትሆን ትችላለህ ነገር ግን በእርግጠኝነት  እራስህን የምታመስግንበት ትልቅ የሆነ ታሪክ አለህ::

👉መልካም አዳር
🙏🙏




ለስህተትህ ቦታ ስጥ!

ውድቀቶችህን በመጥፎ ሁኔታ እንዳትገነዘብ፣ ወሳኝ ሃይልህን እራስህን በመጥላት እና በነቀፋ አትውቀስ። የሆነው ነገር ሆነ! ሁሉም ሰው ስህተት ይሠራል።

ስህተትህን ልምድ ያካበትክበት የህይወት ትምህርት አድርገህ አስበው። ተሳስተሃል! እናም አልተሳካልህም።ከስህተትህ ተምረህ ጉዞህን ቀጥል።

መልካም ቀን።



Показано 20 последних публикаций.