ወንድ ከሆንክ የምር ወንድ ሁን!
በእርግጥ ወንድ የሚለው ቃል በራሱ የሚገልፀው የተለየ ጀግንነት ወይም የተለየ ማንነት የለውም ነገር ግን ከፍጥረታት ውስጥ ከሴት ተቃራኒ የሆነው ማንነት ወንድ የሚል ስያሜ ተሰጠው።
ይህም ሆኖ ግን ይህ የተባለው ስያሜ የራሱ የሆኑ ድንቅ መገለጫዎችና ማንነቶች ተሰጥቶታል።ስለዚህ ወንድ ከተባሉት ፍጥረታት ውስጥ ለመሰለፍ እነዚህን ከታች የምጠቅስልህን ነገሮች ሊኖሩህ ግድ ይላል።
1. አትልፈስፈስ:-ይህ ባህሪይ የወንድ ልጅ ባህሪይ አልያም መገለጫ አይደለም።ወንድ ከሆንክ ጀግና ሁን።
2. ቆራጥነት:-ላመንክበት ነገር ቆራጥ ውሳኔ የመወሰንና የውሳኔህን ትክክለኛ ውጤት የማሳየት አቅም ማዳበር ይኖርብሀል።
3.ሀላፊነት:-ከቤተሰብህ ጋር ብትሆን ቤተሰቦችህን አልያም ትዳር ላይ ከሆንክ ትዳርህን በሚገባ የመጠበቅ እና የመንከባከብ ሀላፊነት መውሰድ አለብህ።
4. ቀና ብሎ መሄድ:-ቀና ብለህ ለመሄድ ምንም አይነት መስፈርቶችን ማሟላት አይጠበቅብህም።የትም ሁን በማንኛውም አይነት ሁኔታ ውስጥ ከደረትህ ቀና ብለህ መሄድን መልመድ አለብህ።
5. ክብር:-እራስህን ማስደፈር በሌሉብህ ጉዳዮች ላይ በፍፁም እንዳትደራደር,ማንም ላይ የበላይነት ለማሳየትም አትሞክር ነገር ግን ማክበር ያሉብህን ሰዎች በሙሉ ለይተህ አክብር።
6. እራስን መቻል:-ነገሮች አንተ እንዳሰብካቸው ባይሄዱልህ እንኳ መክፈል ያለብህን መሰዋእትነት ከፍለህ እራስህን የመቻል ግዴታ እንዳለብህ አትርሳ።
7. ከእድሜህ ጋር ሂድ:-አብረሀቸው የምትውላቸው ሰዎች,የምትናገራቸው ንግግሮች,የምትሰራቸው እያንዳንዱ ስራዎች እድሜህን የሚገልፁ መሆናቸውን እርግጠኛ ሁን።
8. ተስፋ ሰጪ ሁን:-ለቤተሰቦችሀና እና በዙርያህ ላሉ ሰዎች ትልቅ ተስፋ ሰጪ እና ተምሳሌት ሁን።እንደ ወንድነትህ ቤተሰብህና ማህበረቡ የሚጠብቅብህ ብዙ ነገሮች እንዳሉ አስታውስ።
9. ከላይ የዘረዘርኳቸውን ነገሮች ከዚህች ሰዓት ጀምረህ ወደ ተግባር መቀየር መቻል አለብህ።
10. ይህን መልዕክት ለምትወዳቸውና ለምታውቃቸው ወንድሞችህና ጓደኞችህ shareረ አድርግላቸው።
ይህን ማድረግ ከቻልክ እመነኝ! አንተን ሊስተካከልህ የሚችል ማንም አይኖርም።
መልካሙን ሁሉ ተመኘሁ!🙏🙏