ብቻህ መሆንን ልመድ!
ብቻህን ብላ፣ ብቻህን ስራ፣ ብቻህን ተራመድ፣ ብቻህን ተኛ። በዚህ መሀል ስለራስህ ትማራለህ። ታድጋለህ፣ የሚያነሳሳህን ነገር ታውቃለህ፣ደካማና ጠንካራ ጎንህን ትለያለህ፣ የራስህ ህልም፣ የራስህ እምነት ታዳብራለህ።
😎Nice day