👉የራስህ ጀግና ነህ!
💥እያንዳንዳችን አሁን እስካለንበት ህይወት ድረስ በብዙ ውጣ ውረዶችና መስናክሎች አልፈናል።
አሁን ላይ ምንም አይነት ህይወት ውስጥ ልትሆን ትችላለህ ነገር ግን በእርግጠኝነት እራስህን የምታመስግንበት ትልቅ የሆነ ታሪክ አለህ::
👉መልካም አዳር🙏🙏