ስለ ፊንፊኔ ምን ያህል ያቃሉ
MARCH 22, 2019 / LEAVE A COMMENT
እዉነቱ ይሄዉ ነዉ
#ፊንፊኔ በወራሪዎች ከመያዟ በፊት በአካባቢዋ የነበሩት
**
A- የኦሮሞ ህዝብ መሪዎች
የጫፌ1- ቱላማ መሪ………..ቱፋ ሙና
2-የብርብርሣና ጉለሌ መሪ…ቀጄላ ዶዮ
3-የቴቾ መሪ…………………..ጉደታ አረዶ
4-የቦሌ መሪ…………………..ሸቡ ኤጄርሣ
5-የቦሌ ቡልቡላ መሪ………ሶራ ሎሜ
6-የኮልፌ መሪ…………………ቀጣሌ ጃታኒ
7-የዳላቲ/ቀራኒዮ መሪ………..ጃሞ ደበሌ
8-የጃርሳዬ መሪ……,………….ገለቴ አሼቴ
9-የየካ መሪ……………………..አቤቤ ቱፋ
B- አምስቱ የፍንፍኔ መግቢያዎች
1-ካራ ቅርጢ……….ወደ ገበያ የሚወሰደው መንገድ
2-ካራ ቆሬ……………ወደ ጂማ የሚወስደው መንገድ
3-ካራ አሎ……………ወደ ደሴ የሚወስደው መንገድ
4-ካራ ቃሉ /ቃሊቲ…..ወደ ቢሾፍቱ የሚወስደው መንገድ
5-ካራ ገፈርሣ………..ወደ አምቦ የሚወስደው መንገድ
የአስተዳደር አካባቢዎች አከፋፈል
=======================
A- የቱለማ ጫፌ አካባቢ ይዞታ
1-ፍንፍኔ ~ የጉለሌና የገለን ኦሮሞዎች ከብቶቻቸውን ለሣር
ግጦሽና ከሆራ ዉሃ ለማጠጣት የሚያሰማሩበት ቦታ
2-ሑሩፋ ቦምቢ ~ .የዛሬው ጃን ሜዳ፣ የግብጽ ኤምባሲና
ምንልክ ሆሰፒታል ያለበት
3-ጫፌ አራራ……..የዛሬው ስድስት ኪሎ ዩንቬርስቲና የካቲት
12 አካባቢ
4-Dhummugaa….የዛሬው ግንፍሌ አካባቢ
5-ኬሎ ማስቃላ………የዛሬው አራት ኪሎ፣ፖርላማና
ሥላሴ ተቤ ክርስቲያን
6-ቱሉ ሔጦ ዲምቱ….የዛሬው ቤተመንግሥት፣ ገብርኤልና
6ኛፖሊስ ጣቢያ አካባቢ
7-ደከ አራራ……ፍት በር፣ፖሊስ ጋራጅና ሽራተን አካባቢ
8-ቃርሣ……….የዛሬው ካዛንቺስና ጥይት ቤት አካባቢ
9-አዋሮ………አዋሬ አካባቢ
10-ሁሉቃ ኮርማ…የዛሬው እስጥፋኖስ፣መስቀል አደባባይና
ራስ ብሩ ሠፈር የሚባሉት ቦታዎች
#ancient_history_of_oromo
@etbisahusen
MARCH 22, 2019 / LEAVE A COMMENT
እዉነቱ ይሄዉ ነዉ
#ፊንፊኔ በወራሪዎች ከመያዟ በፊት በአካባቢዋ የነበሩት
**
A- የኦሮሞ ህዝብ መሪዎች
የጫፌ1- ቱላማ መሪ………..ቱፋ ሙና
2-የብርብርሣና ጉለሌ መሪ…ቀጄላ ዶዮ
3-የቴቾ መሪ…………………..ጉደታ አረዶ
4-የቦሌ መሪ…………………..ሸቡ ኤጄርሣ
5-የቦሌ ቡልቡላ መሪ………ሶራ ሎሜ
6-የኮልፌ መሪ…………………ቀጣሌ ጃታኒ
7-የዳላቲ/ቀራኒዮ መሪ………..ጃሞ ደበሌ
8-የጃርሳዬ መሪ……,………….ገለቴ አሼቴ
9-የየካ መሪ……………………..አቤቤ ቱፋ
B- አምስቱ የፍንፍኔ መግቢያዎች
1-ካራ ቅርጢ……….ወደ ገበያ የሚወሰደው መንገድ
2-ካራ ቆሬ……………ወደ ጂማ የሚወስደው መንገድ
3-ካራ አሎ……………ወደ ደሴ የሚወስደው መንገድ
4-ካራ ቃሉ /ቃሊቲ…..ወደ ቢሾፍቱ የሚወስደው መንገድ
5-ካራ ገፈርሣ………..ወደ አምቦ የሚወስደው መንገድ
የአስተዳደር አካባቢዎች አከፋፈል
=======================
A- የቱለማ ጫፌ አካባቢ ይዞታ
1-ፍንፍኔ ~ የጉለሌና የገለን ኦሮሞዎች ከብቶቻቸውን ለሣር
ግጦሽና ከሆራ ዉሃ ለማጠጣት የሚያሰማሩበት ቦታ
2-ሑሩፋ ቦምቢ ~ .የዛሬው ጃን ሜዳ፣ የግብጽ ኤምባሲና
ምንልክ ሆሰፒታል ያለበት
3-ጫፌ አራራ……..የዛሬው ስድስት ኪሎ ዩንቬርስቲና የካቲት
12 አካባቢ
4-Dhummugaa….የዛሬው ግንፍሌ አካባቢ
5-ኬሎ ማስቃላ………የዛሬው አራት ኪሎ፣ፖርላማና
ሥላሴ ተቤ ክርስቲያን
6-ቱሉ ሔጦ ዲምቱ….የዛሬው ቤተመንግሥት፣ ገብርኤልና
6ኛፖሊስ ጣቢያ አካባቢ
7-ደከ አራራ……ፍት በር፣ፖሊስ ጋራጅና ሽራተን አካባቢ
8-ቃርሣ……….የዛሬው ካዛንቺስና ጥይት ቤት አካባቢ
9-አዋሮ………አዋሬ አካባቢ
10-ሁሉቃ ኮርማ…የዛሬው እስጥፋኖስ፣መስቀል አደባባይና
ራስ ብሩ ሠፈር የሚባሉት ቦታዎች
#ancient_history_of_oromo
@etbisahusen