Ethio Menzuma


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Религия


Welcome to Ethio Menzuma! We preserve the traditional spiritual music and prayers of Ethiopia. Join us to experience the beauty and power of this spiritual music. Stay connected for daily updates, unique content, and a chance to celebrate and honor our cu

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Религия
Статистика
Фильтр публикаций




ሰበር ዜና

አህለሱና(ሱፍያ) ሙስሊሙን ያገለለዉ የመጅሊስ ምርጫ አካታች ሆኖ እንዲስተካከል በኦሮሚያ የተቋቋመዉ አቤቱታ አቅራቢ ግብረሀይል በደብዳቤ ጠየቀ

በኦሮሚያ የተቋቋመዉ ግበረሀይል በመጅሊሱ የሚካሄደዉ የጨረባ ምርጫ በዚህ ከቀጠለ መጅሊሱ በህገወጥነቱ ይቀጥላል ሲል ለተለያዩ የመንግስት መስሪያ ቤቶች ባስገባዉ ደብዳቤ ገልጿል ።

በኦሮሚያ የተቋቋመዉ ግበረሀይል በመጅሊሱ የሚካሄደዉ የጨረባ ምርጫ ያለ ተወዳዳሪና ተገዳዳሪ በአንድ ሜዳ ለብቻዉ ተወዳድሮ አሸነፍኩ ለማለት እያደረገዉ ያለዉ እንቅስቃሴ በዚህ ከቀጠለ መጅሊሱ በህገወጥነቱ ይቀጥላል ሲል ለተለያዩ የመንግስት መስሪያ ቤቶች ባስገባዉ ደብዳቤ ገለፀ ።

ግብረሀይሉ ይህንን ደብዳቤ ለመንግሥት መስሪያ ቤቶች ለመፃፍ ያስገደደዉ ማህበረሰቡን ያላሳተፈ የምርጫ ቦርድ በመጅሊሱ ሰያሚነት እየተቋቋመ መሆኑ መጅሊሱ ለምርጫ ዝግጁ እንዳልሆነ ማሣያ ስለሆነ ነዉ ብሏል ።

ለአብነትም በኦሮሚያ የሚገኘዉ መጅሊሱ አቋቁሜዋለሁ ባለዉ የምርጫ አስመራጭ ኮሚቴ አንድም ገለልተኛ ሰዉ የሌለበት መሆኑ ገልፆ የራሱን ጀሌዎች አመራሮች የሰበሰበበት ሂደት ስናይ ለምርጫ ዝግጁ አይደሉም ብሏል ።

ይህ ማይስተካከል ከሆነ በቀጣይ መጅሊሱ ግዜዉ ስለሚያልቅ ህገወጥ ሆኖ ይቀጥላል ካለ በሗላ የመሻኢኾቹ መጅሊስ እናቋቁማለን ።




ማጥራት የንቱን ስም ነቢ ቢዙ አለው ጥቅም


መቅረት አይታሰብም








JOIN ይበሉ እና ቤተሰብ ይሁኑ




ስታይ እራሱ ጦጣ የሚመስል አሻንጉሊት ምላሱ መቆረጥ አለበት






አልሐምዱ ሊላህ
ተሳትፏችሁ በጣም ያስደስታል
አላህ ይቀበላችሁ፤ ይጨምርላችሁ
ከሀያ እና አምሳ ብር ጀምሮ መሳተፍ እንደሚቻል በተግባር አሳይታችኋል። ጉዳዩ ለከርቴዎች ብቻ የማይተው እንደሆነ ያቅማችሁን በማበርከት ገልፃችኋል። በረካ ሁኑ። ጊዜው ጠቦባችሁ የቅዳሜ ማታው ያመለጣችሁ እስከ ረመዷን መጨረሻ ስለሚቀጥል ተዘጋጁ።


በአዲስ የመንዙማ አልበም መጥቻለሁ🙌

እነሆ እጅግ በጣም የለፋሁበትን እና ለናንተ ይመጥናል ያልኩትን ቁጥር 6 አልበሜን ይዤ መጥቻለሁ
የቂብላ ሀድራ
የባሮ ሀድራ
የደዌ ሀድራ
የ ጅማ ሀድራ
እንዲሁም የቃጥባሬ ሀድራ የተካተቱበት ምርጥ ስራዎች አሉበት እጅግ በጣም እንደምትወዱትም እርገጠኛ ነኝ::

በዚህ አልበም አሁን ላይ አሉ የተባሉ የግጥም ባለሙያዎች ተሳትፈውበታል ኢንሻአላህ በጣም በቅርቡ የሚለቀቅ ይሆናል
ከጎኔ በመሆን አጋርነታችሁን እንድታሳዩኝ በታላክ አክብሮት እጠይቃለሁ እወዳችኋለሁ::






መልኳም ኳሚስ ይሁንላችሁ


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram

Показано 20 последних публикаций.