ሰበር ዜና
አህለሱና(ሱፍያ) ሙስሊሙን ያገለለዉ የመጅሊስ ምርጫ አካታች ሆኖ እንዲስተካከል በኦሮሚያ የተቋቋመዉ አቤቱታ አቅራቢ ግብረሀይል በደብዳቤ ጠየቀ
በኦሮሚያ የተቋቋመዉ ግበረሀይል በመጅሊሱ የሚካሄደዉ የጨረባ ምርጫ በዚህ ከቀጠለ መጅሊሱ በህገወጥነቱ ይቀጥላል ሲል ለተለያዩ የመንግስት መስሪያ ቤቶች ባስገባዉ ደብዳቤ ገልጿል ።
በኦሮሚያ የተቋቋመዉ ግበረሀይል በመጅሊሱ የሚካሄደዉ የጨረባ ምርጫ ያለ ተወዳዳሪና ተገዳዳሪ በአንድ ሜዳ ለብቻዉ ተወዳድሮ አሸነፍኩ ለማለት እያደረገዉ ያለዉ እንቅስቃሴ በዚህ ከቀጠለ መጅሊሱ በህገወጥነቱ ይቀጥላል ሲል ለተለያዩ የመንግስት መስሪያ ቤቶች ባስገባዉ ደብዳቤ ገለፀ ።
ግብረሀይሉ ይህንን ደብዳቤ ለመንግሥት መስሪያ ቤቶች ለመፃፍ ያስገደደዉ ማህበረሰቡን ያላሳተፈ የምርጫ ቦርድ በመጅሊሱ ሰያሚነት እየተቋቋመ መሆኑ መጅሊሱ ለምርጫ ዝግጁ እንዳልሆነ ማሣያ ስለሆነ ነዉ ብሏል ።
ለአብነትም በኦሮሚያ የሚገኘዉ መጅሊሱ አቋቁሜዋለሁ ባለዉ የምርጫ አስመራጭ ኮሚቴ አንድም ገለልተኛ ሰዉ የሌለበት መሆኑ ገልፆ የራሱን ጀሌዎች አመራሮች የሰበሰበበት ሂደት ስናይ ለምርጫ ዝግጁ አይደሉም ብሏል ።
ይህ ማይስተካከል ከሆነ በቀጣይ መጅሊሱ ግዜዉ ስለሚያልቅ ህገወጥ ሆኖ ይቀጥላል ካለ በሗላ የመሻኢኾቹ መጅሊስ እናቋቁማለን ።