ስለኪራይ ውል
-------------------------
የፌደራል ሰበር ሰሚ ችሎት እንደወሰነው "የኪራይ ውል የተለየ ፎርም መከተል እንዳለበት የሚያስገድድ የህግ ድንጋጌ የሌለ በመሆኑ በሁለት ተዋዋይ ወገኖች መካከል የሚፀና ውል ህጋዊ ውጤት ያለው ውል ለመመስረት በሁለቱም መካከል ስምምነት መኖሩ ብቻ በቂ ስለመሆኑ የፍ/ብ/ህ/ቁ 1719(1),-1930,2898(3) በማጣቀስ በቅፅ 7 በመቁ 25938 አስገዳጅ የሕግ ትርጉም ሰጥቷል።
⚖♦️እንዲሁም ደግሞ ከኪራይ ቤቶች አስተዳደር ጋር የተደረገን የኪራይ ውል መሠረት በማድረግ የተያዘ ቤትን ያለአከራይ ፍቃድ ለሌላ ወገን ማስተላለፍ ለኪራይ ውሉ መሠረዝ በቂ ምክንያት ስለመሆኑ በቅፅ 7 በመ/ቁ 24221 ላይ አስገደዳጅ የሕግ ትርጉም ሰጥቷል።
⚖️📚 https://t.me/ethiolawtips
🔔📣 join☝️☝️☝️☝️
ለሌሎች ያጋሩ