የነበረን ቤት ባለበትም ሆነ አፍርሶም ማደስ ከፍ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ 1179 ድንጋጌ አንፃር አንድ ሰው በሌላ ሰው ይዞታ ላይ ባለይዞታው ሳይቃወም ቤት ቢሰራ የተሰራው ቤት ባለቤት እንደሚሆን ከተደነገገው ጋር የሚገናኝ አይደለም።ስለዚህ ቤቱን አፍርሶ ስለሰራ ወይም አድሶ ስለሰራ ባለይዞታ ሳይቃወም አፍርሼ የሰራሁት ወይም ያደስኩት ቤት በመሆኑ የቤቱ ባለቤት ነኝ ለማለት አይቻልም።ሲል የፌ/ሰ/ሰ/ፍ/ቤት በሰ/መ/ቁ 222277 አስገዳጅ የህግ ትርጉም ሰጥቷል።
👇👇??🔥
https://t.me/ethiolawtips
👇👇??🔥
https://t.me/ethiolawtips