ሰ.መ.ቁ 235053 መጋቢት 29 2015ዓ.ም
====================
ካርታ ይሰረዝልኝ እንዲሁም ንብረት የጋራ መሆኑ በፍርድ እንዲረጋገጥልኝ በሚል የቀረበ የዳኝነት ጥያቄ ከአስተዳደር ስነ-ስርዓት አዋጅ ቁጥር 1183/2012 አንቀጽ 44 እና 49 ከደነገጉት እንዲሁም የፌዴራል ጠቅላይ ፍ/ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት በመ.ቁ 220042 እና በመ.ቁ 220582 ከሰጠው የህግ ትርጉም አንጻር ሲታይ ከካርታ ይሰረዝልኝ በተጨማሪ የንብረት ባለቤትነት በፍ/ቤት ውሳኔ እንዲረጋገጥ ዳኝነት የተጠየቀበት በመሆኑ ጉዳዩን የማየት የዳኝነት ስልጣን ያለው [የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት የአስተዳደር ችሎት ሳይሆን] የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት ነው።
👇👇👇⚖️
https://t.me/ethiolawtips