የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎትም በሰ.መ.ቁ 156783 በሰጠው ውሳኔ አስቀድሞ #በውርስ የተገኘ ቤት #ፈርሶ በምትኩ አዲስ የተሰራው ቤት የአንደኛው ወገን የግል ሐብት ነው ሊባል የሚችለው በክልሉ የቤተሰብ ሕግ አዋጅ ቁጥር 69/1995 እና 83/1996 አንቀጽ 74 (2) ስር በተመለከተው መሰረት በምትክ የተሰራው ቤት #የተገለለ ከሆነ ብቻ ነው በሚል በየትኛውም እርከን ላይ ለሚገኙ ፍርድ ቤቶች አስገዳጅ የሆነ የሕግ ትርጉም ሰጥቶበታል፡፡የሰ.መ.ቁ246525 ጥቅምት 08 ቀን 2017 ዓ.ም👇👇
https://t.me/ethiolawtips
https://t.me/ethiolawtips