💚💛❤ "60 ወታደር እና 200 መሳሪያ ሲማረክ ከ150 በላይ ሙት ሆኗል'' የአማራ ፋኖ ጎንደር ዕዝ።
3 ክፍለጦር፣ 3 ጀንበር እልፍ ድል በጎንደር ምድር !
የአማራ ፋኖ ጎንደር ዕዝ 3 ክፍለጦሮች 72 ሰዓታትን ከጠላት ጋር እያደረጉት ባለው እልህ አስጨራሽ ትንቅንቅ ከፍተኛ ድልና ጀብዱ አስመዝግበዋል።
እስካሁን ተጠናክሮ በቀጠለው ይህ ትንቅንቅ የአገዛዙን 68ኛ ክፍለጦር በጥራሂናና ወገዳ ቀጣናዎች በመግጠም ከፍተኛ የመሳሪያና ወታደር ምርኮ ያገኙበትና ከፍተኛ ቁጥር ያለውን የአገዛዙን ሀይል ሙትና ቁስለኛ አድርገው ድል ያስመዘገቡበት፤ አሁንም እየተፋለሙበት ያለ ሆኗል።
የአማራ ፋኖ ጎንደር ዕዝ ድብ ጠለምት ተከዜ ክፍለጦር፣ ጭና ክፍለጦርና ሰሜን አምባራስ ክፍለጦሮች እያደረጉት ባለው ትንቅንቅና ድል በተጎናፀፉበት ተጋድሎ ከ200 በላይ የነፍስ ወከፍ መሳሪያና ከ60 በላይ የአገዛዙ ወታደሮች እንደዚሁም ከፍተኛ ቁጥር ያለው የብሬንና ስናይፐር ምርኮም በወገን ሀይል ተገኝቷል።
በትንቅንቁ እድል የቀናቸው የአገዛዙ ሀይሎች በቀላልና ከባድ ቁስለትም ውስጥ ሆነው ለሽሽት ሲበቁ ከ150 በላይ የሚሆኑት በውጊያው ተገድለዋል ሲል የአማራ ፋኖ ጎንደር ዕዝ የህዝብ ግንኙነት ሃላፊ ፋኖ ዮሀንስ ንጉሱ ለኢትዮ 251 ሚዲያ ገልጧል።
ይህ የመረጃ ቅብብል ቃለምልልስ እየተደረገ ባለበት ጊዜም ውጊያው በከፍተኛ ሁነት ተጠናክሮ መቀጠሉን ፋኖ ዮሀንስ አንስቷል።