Фильтр публикаций








ጣና ግንባር፦ የዐርበኞች መስመር…

ኮማንዶ ሻለቃ ያለው አዱኛ|

ልዩ ቆይታ ከዘመቻ መምሪያ ኃላፊው ጋር|

በጎንደር ፋኖ አንድነት ጉዳይ
👇
https://youtu.be/4P7ids2TJt4?si=uiIFpN_NU1ndPVwh


ውድ የጣና ቴቪ ቤተሰቦች

ዩቲዩብ ቻናላችን ተደጋጋሚ ጥቃት ያጋጠመው በመሆኑ አማራጭ ቻናል መክፈት አስፈልጓል።

በመሆኑም አዲሱን የጣቢያችን አማራጭ እንድትቀላቀሉ ጥሪያችንን እናቀርባለን🙏

ጣና ሳተላይት ቴሊቪዥን ቻናል 2
Tana Satellite Tv Channel 2

በማለት ተቀላቀሉ።

Youtube👇

https://www.youtube.com/@TanaSatelliteTvChannel2

ጣና ሳተላይት ቴሌቪዥን
ከሀቅ ጋር  …!




















ጣና ዜና፦ ጥር 13/2017

በፋኖ ከለላ ከካንፕ ያመለጡ የሰራዊቱ አባላት

"ትግሉ መገምገም አለበት" ምሁራን

የባህርዳር-ጎንደር መንገድ ያዘጋ ከባድ ውጊያ

👇

https://youtu.be/91TeznZg2ZI?si=FfeMHKnHRw78XdFX




💚💛❤ "60 ወታደር እና 200 መሳሪያ ሲማረክ ከ150 በላይ ሙት ሆኗል'' የአማራ ፋኖ ጎንደር ዕዝ።

3 ክፍለጦር፣ 3 ጀንበር እልፍ ድል በጎንደር ምድር !

የአማራ ፋኖ ጎንደር ዕዝ 3 ክፍለጦሮች 72 ሰዓታትን ከጠላት ጋር እያደረጉት ባለው እልህ አስጨራሽ ትንቅንቅ ከፍተኛ ድልና ጀብዱ አስመዝግበዋል።

እስካሁን ተጠናክሮ በቀጠለው  ይህ ትንቅንቅ የአገዛዙን 68ኛ ክፍለጦር በጥራሂናና ወገዳ ቀጣናዎች በመግጠም ከፍተኛ የመሳሪያና ወታደር ምርኮ ያገኙበትና ከፍተኛ ቁጥር ያለውን የአገዛዙን ሀይል ሙትና ቁስለኛ አድርገው ድል ያስመዘገቡበት፤ አሁንም እየተፋለሙበት ያለ ሆኗል።

የአማራ ፋኖ ጎንደር ዕዝ ድብ ጠለምት ተከዜ ክፍለጦር፣ ጭና ክፍለጦርና ሰሜን አምባራስ ክፍለጦሮች እያደረጉት ባለው ትንቅንቅና ድል በተጎናፀፉበት ተጋድሎ ከ200 በላይ የነፍስ ወከፍ መሳሪያና ከ60 በላይ የአገዛዙ ወታደሮች እንደዚሁም ከፍተኛ ቁጥር ያለው የብሬንና ስናይፐር ምርኮም በወገን ሀይል ተገኝቷል።

በትንቅንቁ እድል የቀናቸው የአገዛዙ ሀይሎች በቀላልና ከባድ ቁስለትም ውስጥ ሆነው ለሽሽት ሲበቁ ከ150 በላይ የሚሆኑት በውጊያው ተገድለዋል ሲል የአማራ ፋኖ ጎንደር ዕዝ የህዝብ ግንኙነት ሃላፊ ፋኖ ዮሀንስ ንጉሱ ለኢትዮ 251 ሚዲያ ገልጧል።

ይህ የመረጃ ቅብብል ቃለምልልስ እየተደረገ ባለበት ጊዜም ውጊያው በከፍተኛ ሁነት ተጠናክሮ መቀጠሉን ፋኖ ዮሀንስ አንስቷል።


ክብር ለህዝባቸው ዋጋ ለማከፍሉ ጀግኖቻችን ....💪💪💪💪


Репост из: አባት ሀገር አማራ(Robel worku)
Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
የጫካውንም የከተማውንም ፕሮጀክት እጅ ከአልሰጠ ስትገረፍ እጅህን ተሰጣለህ አፈር ከደሜ ትደባለቃለህ::
😁😁


Репост из: አባት ሀገር አማራ(Robel worku)
🔥#አማራው_ተራራው_ተገፍቶ_ማይወድቀው‼️

የአማራ ፋኖ በጎጃም መብረቁ ብርጌድ ከሕዝብና ከአሽከርካሪዎች በቀረበ ጥያቄ መሠረት   የመብረቁ ብርጌድ ፋኖዎች በሞጣ ቀጠና የተበላሹ መንገዶችን እየጠገኑ  ይገኛሉ።

28/3/2017 ዓ.ም

Показано 20 последних публикаций.