⭐ MAYYA ፓኬጅ ገዝቼ ተጠቅሜ በማግስቱ ደግሜ ልገዛ ስል እንቢ አለኝ .... ላላችሁኝ አሪፍ መፍትሄ
⬇️⬇️
➡️የመጀመሪያው አማራጭ
⌛ለምሳሌ ዛሬ ማያ ፓኬጅ የገዛችሁት 2:18 ከሆነ በማግስቱ 2:17 ሲል 6 ብር ወደዛ ሲም ላኩ ወይም ሙሉ እና ከ 2:18 ሲል OK ብሎ መላክ ሳይጠበቅባችሁ 5 ብሩን ቆርጦ ከ 994 ፓኬጁ ይላክላችኋል።
ጥሩ አማራጭ⬇️⬇️
2 ሲም ካላችሁ ዛሬ በ አንደኛው ሲም ከገዛችሁ በማግስቱ ልትገዙ ስትሉ ሚያስቸግራችሁ ከሆነ በሌላኛው ሲም ግዙ።
ይህ እኔም የምጠቀመው መንገድ ነው
⬇️⬇️
863 ላይ STOP ብላችሁ ትልኩ እና ከ 1-2 ደቂቃ ቆይታችሁ OK ብላችሁ ላኩ...ከ 994 ፓኬጁን እደገዛችሁ የሚያሳይ መልዕክት ካልተላከ...አንድ ሁለት ሶስቴ STOP... OK..ብላችሁ ላኩ እንቢ ካለ ከ 30-40 ደቂቃ ቆይታችሁ ማክሩ ይሰራል ✔️✔️
⬇️⬇️
ይህ ነገር የሚከሰተው በብዛት ብዙ ግዜ STOP..OK..በማለት እያከታተሉ በመላክ ነው ነገር ግን ስልካችሁን 2g waym 3g እየቀያየራችሁ ላኩ ይሰራል
በ reaction ማበረታታት እና ቻናላችንን ለ ወዳጅ ዘመዶም ማጋራት እንዳይረሳ ቤተሰብ
✉️

⭐ስአቱን እየጠበኩ..? እንዴት አስታውሳለው ለምትሉ..??
ጥሩ አማራጭ⬇️⬇️
2 ሲም ካላችሁ ዛሬ በ አንደኛው ሲም ከገዛችሁ በማግስቱ ልትገዙ ስትሉ ሚያስቸግራችሁ ከሆነ በሌላኛው ሲም ግዙ።
ይህ እኔም የምጠቀመው መንገድ ነው
⭐አይ አንድ ሲም ነው ያለኝ የምትሉ ከሆነ ደግሞ
⬇️⬇️
863 ላይ STOP ብላችሁ ትልኩ እና ከ 1-2 ደቂቃ ቆይታችሁ OK ብላችሁ ላኩ...ከ 994 ፓኬጁን እደገዛችሁ የሚያሳይ መልዕክት ካልተላከ...አንድ ሁለት ሶስቴ STOP... OK..ብላችሁ ላኩ እንቢ ካለ ከ 30-40 ደቂቃ ቆይታችሁ ማክሩ ይሰራል ✔️✔️
⭐STOP..ወይም..OK ብዬ ስልክ አይልክም.. አይገባላቸውም ለምትሉ