በግጭቱ ከ35 በላይ ሰዎች መሞታቸው ተሰማ
በሶማሌ ክልል ፋፋን ዞን ደአወሌይ ቀበሌ ትናንት ታህሳስ 16/ 2017 ዓ/ም "በአካባቢው አርብቶ አደሮች" እና በመንግስት ሚሊሻዎች መካከል በተቀሰቀሰ የትጥቅ ግጭት ከ35 በላይ ሰዎች መሞታቸው ተሰምቷል።
ግጭቱ ከዩአሌ ወረዳ የመጡ “ልዩ ፖሊስ እና ሚሊሻዎች” ደአወሌይ ቀበሌ ላይ ጥቃት ማድረሳቸውን ተከትሎ የተፈጠረ ነው ተብሏል።
በአካባቢው በሚኖሩ “ኢሳቅ እና የኦጋዴን ንዑስ ጎሳዎች” መካከል ለረጅም ጊዜ በቆየው የድንበር ግጭት የተነሳ ታህሳስ 10 ከተከሰው ግጭት የቀጠለ መሆኑንም ታውቋል።
Facebook.com/EthioTube
Twitter.com/EthioTube
Youtube.com/EthioTube
Instagram.com/EthioTube
https://t.me/ethiotube
https://whatsapp.com/channel/0029VaCq8Gs2kNFzFeZTGh3L