Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም
የእመብዙኃን ቤዛዊት ዓለም ፍቅር
በሊቃውንት ዘንድ እንዲህ ነው 👇
👉ሊገለጽ የማይችል ረቂቅ ነው
ከቃልም በላይ ነው ❤️
ልግለጸው እንኳን ቢባል ከፍቅር ጽናት የተነሣ ዕንባ ይቀድማል 😭 ።
ለዚህም ነው ሊቃውንት አባቶቻችን ስለእመቤታችን ሲጠየቁ ዕንባ 😭 የሚቀድማቸው። የእመቤታችንን ፍቅር በቃል ሳይሆን በእንባ የሚገልጹት።
ሊቁ ቅዱስ ኤፍሬምም በማክሰኞው ውዳሴ ማርያም 👇
የአብ ቃል እናቱ ንጽሕት ድንግል ሆይ
ስለአንቺ የሚነገረውን ነገር መናገር የሚቻለው ምን አንደበት ነው በማለት
የተናገረው ። ❤️❤️❤️❤️❤️
ድንግል ሆይ ፍቅርሽ በልባችን
ጥዑም ምስጋናሽ በአንደበታችን
ህያው ሆኖ ለዘለዓለም ይኖር ዘንድ
ሰዓሊ ለነ ቅድስት ❤️❤️❤️❤️
🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@Ewntegna